እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም

እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም ። ብለው ነው የሚያምኑት ዶክተር አብይ አህመድ፡ ሲል ፖሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ

6 COMMENTS

 1. ብርሃኑ ነጋ ፣ እጅግ የምገርም ፍጡር ነው። አዎ Fቱር ከባህርዩ በላይ ሊውል አይችልም። ምርጫ 97 በተባለበት ግዜ ካባተ ጋር የዚህን ፍጡር ፣ ካንድ ዎያኔ ጋር ክርክር እናዳምጥ ነበር።

  ይህው ጉደኛው ብርሃኑ ” እኔን ደግሞ ነፍጠኛ ይሉኛል፣ የጉራጌ ነፍጠኛ ከየት ሊፈጥሩ ነው ” እያለ ሲሳለቅ ፣ አፈር ይቅለለቅና አባቴ ልብ ብሏል። በመገረምም ” ለመሆኑ ይህ ሰው ፣ እነ ደጃች ዋቄን፣ ፊታውራሪ ቆለጭን፣ እነ ደጃዝማች በቀለ ዎያን ፣ እና ፊታውራሪ ገብረ ዮሃንስ ጫቢርን የጉራጌ ነፍጠኞችን አያውቅም? ማለቱ ትዝ ይለኛል፣። ብርሃኑ ያንን ሳያውቅ ቀርቶ አደለም። ነፍጠኘት ያማርነት ሃጢአት እንጅ ጉራጌን አይመለለትም በማለት መካዱ ነበር ።
  ብርሃኑ አንዳች የምሁር ባህርይ አይታይበትም። ሰሞኑን እንኳን ዲ ሲ ፣ አንድ ነፍስ ያለው ወጣት ፣ ላዝጎደጎደለት ጥያቄ መልስ ሳይስጥ አምልጧል።

 2. ” እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም ። ብለው ነው የሚያምኑት ዶክተር አብይ አህመድ፡ ሲል ፖሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ተናገሩ ”

  I have yet to watch the video.

  That said, the above quote is a weak argument.

  If Abiy Ahmed REALLY SAID THAT AND REALLY BELIEVED THAT he had implemented the people’s demand to end tribalism as written below. But what he did the last 14 months was blocking those demands.

  Quote:

  The Ethiopian people are demanding the replacement of the satanic TPLF flag with the normal Ethiopian one, the ending of tribalism, the ban of tribe label on id cards, etc, as written below:

  በየከተማው ሰልፉን በሚያካሂደውና ለውጡ ፈላጊው ሕዝብና ለውጡን በሚመሩት የመንግሥቱ ክፍል መካከል ክፍተት ተፈጥሯል። ለምሳሌ፤ የትግሬዎቹ ነፃ አውጪ ግንባር በሰንደቅ ዓላማችን ላይ ያስቀመጠውን ምልክት ጥለው፤ አረንጓዴ፣ ብጫና፣ ቀይ ቀለማት ብቻ ያሉትን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ፤ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ፤ ሕዝቡ እያውለበለበ፤ “ተደምሬያለሁ!” እያለ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ስም እያሞገሰ ወጥቷል። ነገር ግን፤ የትግሬዎቹ ነፃ አውጪ ግንባርን ሰንደቅ ዓላማ ለማስከበር፤ መንግሥታዊ መዋቅሩ፤ እኒህን አውለብላቢዎች እያሰረ ነው። ሕዝቡ ቀድሞ፤ “አንለያይም!” “አንድ ነን!” “በዘር አጥር መከፋፈሉ ያብቃ!” “ኢትዮጵያዊ ነን!” እያለ ነው። አሁንም በየክልሉ ያሉትን መሪዎች ይሄ የሚጋፋቸው ሆኗል።

  Source: ethioforum dot org

 3. እንዴ አሁነስ ትያትሩ በዛ ቅንጂት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ላለመገኘት ፈርጥጠው እንድብር ገብተው ያደሩ ሰው ይሄ ጀግ ንነት ከየት መጣ አሁንስ መቀለጃ አደረጉን አይነጋ መስሏት የሚባል ተረት አለ አሁን ቀርቶ ይሁን አይሁን አላውቅም፡፡ የሚበላው አላጣ የሚጠጣው አላጣ እንዲሀ እድሜ ልኩን ኢትዮጵያ ጉሮሮ ላይ ተሰንቅሮ ልብ ይስጠው ምን ይባላል ጓደኛው መለስ ካጠገቡ ሲሄድ ትንሽ ትምህርት አያገኝም ? አይ ሰው ክንቱ

 4. ” እኔን ገድለው ካልሆነ ስልጣን ላይ እያለሁ ኢትዮጵያ አትከፋፈልም

  June 13, 2019 ”

  Ethiopians,

  don’t you realize that the tribalist scums and foreign agents Abiy Ahmed and Berhanu Nega ARE MOCKING ETHIOPIANS ?

  But they don’t do it for the first time. They did it in the past.

  Examples:

  1. A year ago Abiy Ahmed “made it appear” (made Ethiopians assume) that Eritrean leader Isayas Afewerki had agreed to return the Asseb region peacefully WHEN HE CALLED ETHIOPIANS TO GO TO THE STREETS AND WELCOME ISAYAS AFEWERKI. Remember, at the time Abiy Ahmed didn’t tell Ethiopians the reason why they should give the Eritrean leader such a welcome. He kept his agreement secret. But his decision to give the Eritrean leader such a welcome made Ethiopians assume that something big has happened in relation between the two countries. But all indications are Isayas had/has no intentions of handing back Asseb peacefully.
  So, Abiy Ahmed made a fool of Ethiopians.

  2. ኢትዮጵያ አንድ አዲስ ለተግኘ ግዙፍ የህዋ አካል ስም እንድታውጣ ከመላው አለም ሀገራት ውስጥ “በብቸኝነት ተመርጣ” እድሉ ተሰጣት

  Here another example.

  Here the Abiy government is PLOTTING WITH FERENJIS OR THE WEST to emotionally manipulate Ethiopians. Abiy Ahmed is fooling Ethiopians again here, showing his contempt for Ethiopians. Imagine, before publishing this news this guy discussed with ferenjis how best to fool and manipulate Ethiopians.
  Such a person lacks self-respect and respect for Ethiopians to be leader of Ethiopia.

  Regarding Berhanu Nega, there is another example from a few years ago, where G7 told Ethiopians “to cry” during demonstration in the West.

 5. መሳይ አስመሳይ ለማ ስመረ ስም ብትለዉጥም ያው ወያኔ መሆንህን ካስፈለገ በፎቶ አስደግፈን ማውጣት እንችላለን ከነቤተስብህ አሁንም ደግመን ነው የምንነግርህ በሚልዮን የምንሆን አማራ ከጎኑ ነን ይልቅስ እንደ እባብ መርዝ ከምትረጭ ሀገር ነፃነት ምን እንደሆነ ለማያውቁት ድሀ አደጎች ዘመዶችህ ከብርሀኑ ተማሩ በላቸው

 6. @ London man,

  I like your style. 😉

  You G7 guys are paranoid, and we know that you work with CIA and MI6. And we know that you collect info about Ethiopians that you get from CIA and MI6. Ha ha, that way you guys exposed yourselves. And these days nobody trusts CIA agent Berhanu. Now let us see the picture you talked about.

  By the way, do you know this story ?

  It was perhaps 5 or 6 years ago, Berhanu Nega, G7 and ESAT made a fool of Ethiopians in front of thousands of ferenjis in ferenji lands.

  People want to have explanation from Berhanu and co.

  So, few years ago, it was perhaps late 2013 G.C., G7 guys told Ethiopians “to cry” during a demonstration in the West. Who had that idea, G7, Eritrea or someone else ?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.