ባለአደራዉ ም/ቤት ሰኔ 9 በባህርዳር የሚኖረዉ የዉይይይት መድረክ ለአንድ ሳምንት ዝግጅቱን አራዘመ

ባለአደራዉ ም/ቤት ሰኔ 9 በባህርዳር የሚኖረዉ የዉይይይት መድረክ ከአራቱም አቅጣጫ በሚመጡ ተሳታፊ ወገኖች ጥያቄ መሰረት አስተባባሪ ኮሚቴው ለአንድ ሳምንት ዝግጅቱን አራዘመ፡፡
በመላዉ ሀገሪቱ የሚገኙ የአዲስ አበባ ባላአደራው ም/ቤት ደጋፊዎች ወደ ባህር ዳር ለመምጣት ባቀረቡት ጥሪ ቀኑ በማጠሩ ጊዜዉ እንዲራዘመ ተጠይቋል፡፡ በባህርዳር የውይይት መድረክ ከህዝብ በተውጣጣ አስተባባሪ ኮሚቴ ያዘጋጁት ፕሮግራም ላይ ባለአደራው ም/ቤት ባህር ዳር ለመገኘት ፍቃደኛ ቢሆንም አስተባባሪ ኮሚቴዎች ተጨማሪ ጊዜ እንዲኖርና የተጠናከረ ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግ ብሎም ከተለያየ ቦታ ለሚመጡ እንግዶች በቂ ዝግጅት እንዲኖራቸዉ ከማሰብ አኳያ ለሳምንት እንዲራዘም ያቀረበዉ ጥያቄ ም/ቤቱ ተቀብሏል፡፡ በዚህሞ ለእሁድ ተይዞ የነበረዉ የአቀባበል ፕሮግራም ወደ ቀጣዩ ሳምንት እሁድ ሰኔ 16 ቀን 2011ዓ.ም እንዲለወጥ በሙሉ ድምፅ ወስኗል፡፡

“የባህር ዳር አስተባባሪ ኮሚቴ “

1 COMMENT

 1. Ethiopians, be warned !

  We have an evil person in power in Ethiopia called Abiy Ahmed,

  * who lied to Ethiopians when he preached Ethiopiawinet,

  * who mocked Ethiopians a number of times (remember, a year ago he called Ethiopians to go to the streets to welcome Isayas. When he said that he made Ethiopians think that something big was achieved in talks with Eritrea. Now we know, there were no gains for Ethiopia, only for Eritrea),

  * who sends OLF’s attack dogs to kill and rob Ethiopians,

  * who displaces millions from their lands and demolishes their homes, …

  This Abiy Ahmed is an evil person and should be removed from power ASAP before he inflicts more damage on the country.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.