የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወላጅ አባት አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወላጅ አባት አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አቶ አህመድ ዓሊ ዛሬ 8 ሰዓት አከባቢ ማረፋቸውን በጅማ ዞን የጎማ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ቶፊቅ ራያ ለኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ገልጸዋል፡፡

Ethiopian Broadcasting Corporation

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.