ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (PDF)

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 በሚኒሶታና አካባቢው ታትማ ተሰራጭታለች:: ጋዜጣዋን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ንግድ ቤቶች ማግኘት ትችላላችሁ:: በኦንላይን በኮምፒውተር, በስልክ እና በታብሌት ማንበብ ለምትፈልጉም እዚህ ጋር በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ::