ሶስት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከስብሰባ ሲወጡ በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል

ባህርዳር – Update
============
– ሶስት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከስብሰባ ሲወጡ በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል.. በተለይም ዶክተር አምባቸው ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ገጥሞታል…ህይወቱም አስጊ ሊሆን ይችላል ተብሏል..አቶ ምግባሩ ከበደም በተመሳሳይ ሁኔታ ይገኛል..

– የርእሰ መስተዳድር ጽ/ቤቱ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ሲሆን የክልሉን ፓሊስ ኮሚሽኑንም ተቆጣጥረዋል ተብሏል..

– ድርጊቱ በክልሉ መንግስት ላይ የተደረገ መፈንቅለ መንግስት መሆኑ በይፋ ተረጋግጧል…

– የባህርዳር ከተማ ነዋሪ ህይወቱን ለማትረፍ ሁሉም ወደየቤቱ እየሮጠ እየገባ ነው..

– የፌድራል መንግስት በታጣቂዎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ ትእዛዝ ተሰጥቷል..

\

2 COMMENTS

  1. ከሌሎች ተለይቶ አማራው ላይ የሚወሰደው ተመጣጣኝ እርምጃ መዘዙ ብዙ ነው ይታሰብበት የአማራ የህወሓት ተሿሚዎች ረጋ በሉ።

  2. ከሌሎች ተለይቶ አማራው ላይ የሚወሰደው እርምጃ መዘዙ ብዙ ነው የአማራ ህወአት ተሿሚዎች ረጋ በሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.