ጀግናችንን ተነጠቅን! (አያሌው ፈንቴ)

ሰኔ 8ቀን 2011ዓም

ጀግናችን ጄኔራል አሳምነው ፅጌ! አማራው በኦሮሞና በትግሬ ዘረኞች እየተገደለና እየተፈናቀለ ዙሪያውን ተከቦ መፈናፈኛ ባጣበት ወቅት ከፕሮፌሰር አሥራት ቀጥሎ የተገኘ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጅ ነው።

የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ዓላማ የአማራው ህልውና፣ማንነትና እኩልነት መከበር አለበት ነው።ከዚህ ውጭ የሚፈልገው  ነገር የለም።

ጄኔራል አሳምነው! የአማራውን ጠላቶች በመተከል፣በጎንደር ዙሪያ፣ ኦሮሞን በአጣዬ፣በምድረገኝ ወዘተ  ድል አድርጎ የገደለውን ገድሎ ቀሪውን ያሠረ፣ገና ሥሙ ሲነሳ ትግሬን ያርበደበደ የአማራ አለኝታ ነበር።ለሆዳቸው ሲሉ ለፀረ አማራ ጠላቶች  ያደሩትን ከእነአምባቸው ጀምሮ ያሉትን የተወሰኑ የብአዴን(ኢሕአዴግ) የአማራ ባንዳዎች ጭምር   በልበሙሉነትና በጀግንነት ታግሏቸዋል። ይህንን ሁሉ ያደረገው ለመረጠው የአማራ ሕዝብ ህልውና ሲል እንጅ “ለእነ አፈጮማው ልበ ጩቤው አቢይ አህመድ” እና ለእነደብረፂወን ሲል አይደለም።

ይህ ጀግናችን!ከዚህ ቀደም ዛሬም ድረስ ባለው “የኢሕአዴግ አማራ ጠል ሥርዓት” በአማራነቱ ታሥሮ ተሠቃይቶ የወጣ ሠው ነው።መከራና ፈተና ሳይበግረው፣ድሎት ሳያታልለው።ለህዝብ ኖሮ፣ሥለሕዝብ ታግሎ፥ለሕዝብ ሲል የአማራን ጠላቶችና ባንዳዎች ፊት ለፊት ተጋፍጦ ሕይወቱን ሠጥቶ አልፏል።ዛሬ የጄኔራል አሳምነውን ሬሳ እሥከመጎተት ድረስ ግፍ የፈፀማችሁ ባንዶችም ኦሮሞዎችም ትግሬዎችም “ነግ በእኔ በሉ!”።

በማይቀረው የሠው ልጅ መጨረሻ በሆነው ሞት በአካል ከእኛ የተለዬን ጀግናው ጄኔራል!ጉልበቱን፣ዕውቀቱን፣ዕምነቱንና ህይወቱን አሳልፎ የሠጠው ፣ አማራውን ሊያጠፉ የሚቅነዘነዙትን የኦሮሞና የትግሬ ዘረኞች አደብ እንዲገዙ ለማድረግ እና በዚህ ሳቢያ የአማራው ህልውናና ደህንነት እንዲጠበቅ ለማሥቻል ሲል ነው።ለዚህ ተግባር ራሱን ያዋለ ልበሙሉና አይበገሬ ጀግና  ጄኔራል ፣የሠብዓዊ ክብር ዓርማችን ሆኖ  በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ በህያውነት ሲታወስ ይኖራል።

ዛሬ ጄኔራል አሳምነው ቢያልፍም፣ዓርማውን አንግበው፣በአይበገሬነት ሞትን እየሞቱ  የሚታገሉ እንደ እንጉዳይ የፈሉና እሳት የላሱ ሚሊዮኖች ተፈጥረዋል።ጠላቶቻችንም አጋጣሚውን ተጠቅመው ቢገሉንም ቢያሥሩንም “ተሥፋ መቁረጥ”ሲያልፍ አይነካንም።መውደቅ መነሳት ያለ ነው።ቁምነገሩ ግን ከወደቁበት ፈጥኖ ተነሥቶ ዓላማውን ግብ ማድረሱ ላይ ነው።

በመሞት ከሆነ  እንደ እሥራኤላውያን ያለቀ የለም። የጀርመኑ ሂትለር ብቻ ከ6ሚሊዮን በላይ እሥራኤላውያን ፈጅቷል።

በወቅቱ ፓሌስታንያ  የእንግሊዝ  ፕሮቴክቶሬት ሥለነበረች እሥራኤላውያን ሸሽተው ለመግባት ቢጥሩም እንግሊዝ ከለከለ።በነገራችን ላይ በዚህ ዘመን ነበር በጣም የመረረው “ሥቴርሊንግ” የተባለው ውጭ አገር የተወለደ እሥራኤላዊ የእንግሊዝን ወታደሮች ፓሌስታንያ ውሥጥ ሲገድል ነው ለመጀመሪያ ጊዜ “ሽብርተኛ”የሚለው ቃል በተግባር የተሰማው።

ገዥዎች ሥልጣናቸውን ለማቆየት “ሽብር” ይበሉት እንጅ፣ለተበደለውና ለመረረው ግን “ጭቆናን ማሥወገጃ መሣሪያ” እንደሆነ ይግባን።

እሥራኤል ዛሬ ከምትገኝበት ደረጃ  የደረሠችው አልጋ በአልጋ የሆነ ነገር ተጠቅማ ሳይሆን ቆርጣ ታግላና ተዋግታ ነው።የፍርሀት ቆፈን ካልያዘን በሥተቀር፣የአማራ ዕጣ ፈንታ ከዚህ የተለዬ እንዳልሆነ ቁርጡን አውቆ “መዋብ!” ያሥፈልጋል። ከ28ዓመት መመንመንና መቆርቆዝ በኋላ ከዚህ የተለዬ ነገር መጠበቅ ማለት ግባተ መሬትን ማፋጠን ነው።

ሠማዕቱ ጄኔራል አሳምነው የሞተለት አማራነት ግቡን እንዲመታ አማራው አንድ ሁነህ መብትህን አሥከብር!

የጀግና ዕረፍት ላረፍከው ጀግናችን ለጄኔራል አሳምነው ፅጌ! ሥራህ ህያው ነውናለዘላለም በልባችን ትኖራለህ!

                     አያሌው ፈንቴ                       

 

 

 

10 COMMENTS

 1. “ጄኔራል አሳምነው! የአማራውን ጠላቶች በመተከል {ሺናሻ፣ ጉሙዝ}፣በጎንደር ዙሪያ {ቅማንት}፣ ኦሮሞን በአጣዬ፣ በምድረገኝ ወዘተ {ኦሮሞ} ድል አድርጎ የገደለውን ገድሎ ቀሪውን ያሠረ፣ገና ሥሙ ሲነሳ ትግሬን ያርበደበደ የአማራ አለኝታ ነበር።”! አያሌው ፈንቴ
  አያሌው ፈንቴ፣ ኦሮሞው፣ ትግሬው፣ ቅማንት እና ሽናሻ/ጉሙዙ ሁሉ “የአማራ ጠላቶች” ከሆኑ አማራ እስከዛሬ እንዴት ሊዘልቅ ቻለ/ ወደፊትስ ህልዉናው የሚረጋገጠው እነዚህ “ጠላቶቹን” ከምድረ ገጽ ሲያጠፋ ብቻ ነው ማለትህ ነው?? ለመሆኑ አማራ ስንት “ጠላቶች” ሳይሆን ስንት እብዶች አሉት?? የሂትለርን ማይን ካምፍ (Mein Kampf) ለአማሮች የምትተረጉም ትመስላለህ!

 2. አያሌው ፈንቴ እናመሰግናለን
  እኛም ለመጻፍ ቃል አጠረን ክብር፣ስልጣን፣መተዳደሪያ ሳይጎድለው እንደ አውሬ ለሚሳደደው አማራ ቤዛ ሆነ።
  ስራው የተሰራው አብይ ከደብረጽዮን ጋር ባደረገው ሴራ ነው።
  እንግዲህ አማራው ጀግኖቹን እያስበላ ከተቀመጠ እውነትም ሆዳም የሚሉት እውነት ነው ውርደትም ጌጡ ይሆናል። እንዳልከው ከ ጀግናው በላይ ዘለቀና ከዘመናችን አንጸባራቂው ኮከብ ጀግንነትን ተምሮ እራሱን ነጻ ካላወጣ ባርነት ተመችቶታል ማለት ነው።
  የአሳምነውም መንፈስ ለዚህ ህዝብ ነው የሞትኩት ብሎ ያዝናል።
  ለጊዜው መደረግ የሚገባው በርሱ ምክንያት የታሰሩ ባስቸኳይ እንዲለቀቁ።
  ትግራይ ክልል ውስጥ የአብይ ጦር እንዳልገባ ሁሉ ከአማራም ክልል ባስቸኳይ እንዲለቅ።
  ለዚህ የአማራ ነገድ የአብይን መንግስት ቀስፎ መያዝ።
  የአማራ ድርጅቶች ልዩነታቸውን አቻችለው በጋራ መስራት።
  ድል ላለጥፋቱ ተበይኖበት ለሚሰቃየው የአማራው ህዝብ።

 3. የጀግና ሞት ሞት አይባልም ክቡር ሰማእትነት እንጂ::አሳምነው በጀግኖች አባቶቻችን ፈለግ ለህዝባችን አለኝታ በመሆን ኢትዮጵያዊነትን የሚያፈርሰውን የከሀዲ ኦነግ ጦር በከሚሴ ሰፍሮ መገኘቱን ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አባ ገዳ ሰንበቶ የመሰከሩትን የተፋለመ ነው::
  ሆዳም ጠቋሚዎች መይሳው ካሳን ባስበሉበት ፈለግ አስበሉት የጀመረውን ተገቢ ትግል ግን ማስበላት አይችሉም ዘረኞቹ ለራሳቸው ጎጠኛ መሪ ባሮ ቱምሳ ያልተኙ ነገ ይበሏቸዋል::

 4. ኧረ ጎበዝ ፡አማራ አማራ እያላችሁ፡ በየክልሉ በየሀገሩ፡በየ አህጉሩ ተዋልዶ ተከባብሮ የሚኖረውን ,ኢትዮጲያዊ፡፡፡ አታጣሉ ፡፡፡ ወላይታ,አርባሞንጭ,ዲላ,ነገሌ ቦረና,ሀረር,,,,,,,,,፡፡፡፡ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ፡አርፎ ይኑርበት፡፡፡፡፡ከናንተ ይልቅ ካጠገቡ ያሉት ጎረቤቶቹ ይደርሱለታል፡፡፡፡

 5. akerariwi ena aekerakarriwi ye neftegnaw amara media gegninetachuh wegenachuhn bemegdel le siltan sitilu memot new ende jelese ???? jegenachuh yemender were fukera kererto yennetenew manim aynetkachuhum gojamewoch tawukubetalachuh

  gojam litgenetel tichilalech teff yennetenew tebable arusi kennete tebedro yohon ???

 6. eri bel yagerire lig yamara lij tarik serteh tarikin yameresken lehizib yamotik

  babbabbababbaba

 7. Asaminew died while he was running from his hideout.The blood of Oromo, Benshangul,Agew & Tigray was following him.I’m afraid you his followers might go to hell with him.

 8. ጀግንነት እንደዚህ ከሆነ ፈሪ ሆኖ ወደማይቀረዉ አለም መሄድ አማራጭ የሌለዉ ምርጫዬ ነዉ ያዉም ወንድሜን አንድ ቋንቋ አንድ እምነት አንድ ባንድራ ስር አብረን ያለንን መግደል
  ይህ እንደምሆን አብይን የመከሩ አባቶች አሳምነዉን አትሹም የሚል ምክር ትክክል ነበር ያ አመሉ አሁንም ስልጣን ነዉ እና ወንድሞቹን መማረክ ሳይሆን መግደልን መረጠ የእሱ ሞት የኃጢአተኛ ሞት ነዉ

 9. አሳምነው የአረቄው ጄኔራል ልቡ እስክትፈርስ ሲሮጥ ጀግናው የፌዴራል ፖሊስ ቀንድቦ ጥሎታል የሚገባውን የፈሪ ሞት ስለሞተ ደስ ብሎኛል ሲዖል የሱ ነች።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.