ለውጡ የፉገራ ነው ይለናል ዶክተር ጨመዳ ኢብሳ!! – የሸዋ ኦሮሞ ከእውነት ጋር የቆመ ኢትዮጵያዊ ነው!!

ሁሉም ኦሮሞ የአብይ ደጋፊ ከመሰለህ ተሳስተሀል:: የሸዋ ኦሮሞ ከእውነት ጋር የቆመ ኢትዮጵያዊ ነው!!

ለውጡ የፉገራ ነው ይለናል ዶክተር ጨመዳ ኢብሳ!!ሁሉም ኦሮሞ የአብይ ደጋፊ ከመሰለህ ተሳስተሀል:: የሸዋ ኦሮሞ ከእውነት ጋር የቆመ ኢትዮጵያዊ ነው!!

Posted by አዳኙ ካሜራ Deru ze hareru on Monday, July 8, 2019

1 COMMENT

  1. ይሄ የኦሮሞ ጠላቶች ና ጀሌዎች ለዘመናት የተጠቀሙበትና ዛሬ አፈር የበላ አስትራተጂ ነው፡፡ ኦሮሞን በሐገር ና በእምነት መከፋፈል መሞከር ዛሬ ጅልነት ነው፡፡ የሸዋን ኦሮሞ በእምነቱ አማራ ልታደርጉት ማሰብ ቂልነታችሁን እንጃ ሌላ አይናገርም ፡፡ የሸዋ ኦሮሞ ሲጀመር ኦሮሞነቱን ቀጥሎ እንደሁኔታው ኢትዮጵያዊነትን የሚቀበል ነው፡፡ ከዚያ በተረፈ የሸዋ ኦሮሞ የሚቀርበው ወንድሙ የተቀረው በሌላው አካባቢ የሚኖር ኦሮሞ እንጂ አማራ ሊሆን በፍፁም አይችልምም አይደለምም ፡፡ የትምክህተኞችም መሣሪያም አይሆንም፡፡

    ባትለፉ ይሻላል፡፡፡የኦሮሞነት ጭቆና ና መገለል የወለደው በፍፁም አንድነት ላይ ቆሞአል፡፡

    ባንዳ በየትኛው ሐገር በየትኛው ህዝብ ውስጥ አለ የሄንን ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ ጠንቅቆ ይረዳል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.