ባለፈው ያልኩትን የሚያጠነክር ተጨባጭ መረጃ “ኦዴፓ በአማራ ክልል የውስጥ ጉዳይ እየገባ እንደፈለገው ክልሉን እየዘወረው ነው

ጀ/ል ሙሀመድ ተሰማ

“ወደ ባህርዳር እንድንገባ የጠየቀን የአማራ ክልል ባለስልጣን የለም። ከበላይ አካል ነው እንድንገባ የተገደድነው። አሁንም መከላከያ ባህርዳር ላይ የሚሰራው ስራ የለም። ከክልሉ አቅም ውጭ የሆነ ነገር የለም። መስመር እስኪይዝ እንዳትወጡ የሚል ትእዛዝ ነው ያለው። መፈንቅለ-መንግስት የሚለውን ቃል መጠቀም አልፈልግም። እኔ በግሌ መፈንቅለ መንግሥት ነው ለማለት ይከብደኛል። ይሄን መንግስት ራሱ አጣርቶ ይናገር”
ጀ/ል ሙሀመድ ተሰማ ከሰጡት መግለጫ!

2 COMMENTS

  1. The only political force and nation that never accept Oromo domination and rule in Ethiopia are the TPLF and Tigray at the moment. The Oromo government of Abiy Ahmed will never be able and allowed to impose its rule on Tigray because the nation has a strong defense and security forces that can easily beat the Abiy army. Abiy Ahmed knows the limitations of his forces and has kept himself off the Tigray nation.

  2. መጠየቅ የነበረባቸው የአማራ ክልል ባለስልጣናት እየተቀነደቡ እያለ የፈደራሉ መንግስት ቆሞ ማየት ነበረበት ነው የምትሉት??

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.