የካዛንችሱ መንግስት መደበኛና ኢመደበኛ ሰራዊት ውስጥ ከፊሉ ይህንን ይመስላል

ዛሬ የእስክንድር ነጋን መግለጫ የረበሸው ከታከለ ኡማ ጋር ጥላ እና ችግኝ የተጋራው የአስተሳሰብ ተጋሪው የኢመደበኛ ሰራዊቱ ልጅ “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ” ነው አሉ።

ባለፈውም የዚህ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሜንጫ እና አጣና ይዘው ኮንዶምንየምን እንከፋፈል ብለው መገኘታቸውን መፃፋችን ይታዋሳል።

መረጃውንና ሰዎችን የሚያውቋቸው ደግሞ እንዲህ ብለዋል፦

<<እነዚህ የእስክንድርን መግለጫ ዛሬ የከለከሉ ነውረኛ ወጣቶች ከወራት በፊት በተካሄደው የሀዋሳው የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ጉባኤ ላይ በአዲሱ አረጋ መልማይነት የ ODP ተወካይ ሆነው ሀዋሳ ላይ የተገኙ የፓርቲው አባላት ናቸው ። የእስክንድር መግለጫ እንዳይሰጥ በእጅ አዙር ያስከለከሉት አሁን ሀገር እንመራለም ብለው ስልጣን ላይ ያሉ ሰወች እንደ ድርጅት የያዙትን አቋም ነው በሚከፉላቸው ወጣት ካድሬዎች በኩል ያስተጓቡት ።>>

አያሌው መንበር

https://www.facebook.com/deruyehareru/videos/432030614192753/

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.