“ሴራው ሲገለጥ! (የዐማራ ማህበር)

እነ ዶ/ር አባቸው ስብሰባ ላይ እያሉ በውጭ የተኩስ ድምጥ ሲሰሙ አቶ ምግባሩ ቀድሞ ለጀኔራል አሴምነው ቴክስት አደረገለት ይለናል የዛሬው መረጃዬ” በፌደራ እና በማይታወቁ ሰዎች መከበባቸውን ለጀኔራል አሳምነው በቴክስት መልክት ማስተላለፉን የውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል።

ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ደግሞ የፀጥታ ሃሎችን በማስተባበር ወደ ዶ/ር አባቸው ስብሰባ አዳራሽ ለመግባት ሲሞክር ግቢው ከፌደራል በመጡ የፀጥታ ሃይሎች ስለ ተከበበ የወንድሞቹን እሬሳ እንኳን ማሳት አልቻለም ነበር። ይለኛል የዛሬው መረጃዬ

በመቀጠልም “የእነ ዶ/ር አባቸው ገዳይ ስልክ በመደወል ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ላይ ዘመቻ እያደርጉ ነበር።

እነ አባቸው ግድያ ጀርባ የአብይን ተልዕኮ በመቀበል ተግባራዊ ካደረጉት ውስጥ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና አሰማኽኝ አስረስ ዋና ተዋናኝ ነበሩ።

ቀድመው ወደ ባህርዳር ስልክ በመደወል ጀኔራል አሳምነው እነ ዶ/ር አባቸውን ገደለ በማለት ሰውን ማሳመን ጀመሩ።
ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ወደ ቦታው ፈጥኖ ቢሄድም ግቢው በወታደር ስለተጥለቀለቀ ወደ ውስጥ መግባት አልቻለም።

ይልቁንም ከእሱ ላይ ጦርነት ተከፍቶበት የአማራ ልዩ ሃይልም ቀድሞ በእነ ንጉሱ ማደናገሪያ መረጃ ስለ ደረሰው የፖሊስ ኮሚሽን እና የአዴፓ ፅፈት ቤት ከፌደራል በመጡ ሃይሎች ሲከበብ ጀኔራል አሳምነው እዲህ አደረገ ተብሎ ይነገራቸው ነበር።

ልዩ ሃይሎች በአብይ የታቀደውን ሴራ ቀድመው ባለማወቃቸው ምክንያት ከፌደራል የመጡ ብዛት ያላቸው ዘመናዊ መኪኖች የአሳምነው ናቸው ተብሎ ሲነገራቸው እንኳን ግራ ተጋብተው ነበር።
በመጨረሻም መከላከያ ቦታውን ሲቆጣጠረው እነዛ ከእነ ዶ/ር አባቸው ግቢ ሞልተው የነበሩ የልዩ ሃይል መለዮ ለባሽ ከፌደራል የተላኩት መኪናቸውን በማስነሳት ከቦታው ተሰውረዋል።

ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ደግሞ ከተወሰኑ የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመሆን ከተማው ላይ ተኩስ ሲበተታበት ከከተማ ውጭ እዲወጣ ተገዶ ነበር። ቀድሞ ፕሮፖጋንዳ ስለተሰራበት የክልሉን ፀጥታ ሃይል አንድ አድርጎ መምራት አልቻለም ነበር።

በየቦታው በጀኔራል አሳምነው ተከበቡ የተባሉት ቁልፍ ቦታዎች ቀድመው ከፌደራል በመጡ የታጠቁ ሃይሎች የተያዙ እንጅ ጀኔራል አሳምነውም ሆነ የእሱ የስራ ብልደረቦቹ በዚህ የወረደ ሴራ ላይ ተጠቂ እንጅ እጃቸው እደሌለበት ለማአቅ ተችሏል።

እንደውም ይላል በወቅቱ ከጀኔራሉ ጋር እስከ መጨረሻ ድረስ አብሮ የተወደቀው ጀኔራሉ እና ዶ/ር አባቸው በጣም የሚዋደዱ እና ሚስጥረኛ ነበሩ ብሏል። ጀኔራሉ እስከ ተሰዋበት ድረስ በሴራ በተገደሉዱት ጓዶቹ ምርር ብሎ እንዳለቀሰ ተናግሯል።

አዴፓዎች አሁን ዶ/ር አብይ እና አቶ ንጉሱ የሚሰጡትን ማደናገሪያ መግለጫ አሽቀንጠረው በመጣል በእራሳቸው መንገድ ብቻ ጉዳዩን እዲጣሩ ምክራችን ነው።

አዴፓ ገዳዮችም ሟቾችም እኛው ነን” የሚሉት ስህተት ስለሆነ ቀድመው ሊርሙት ይገባል።
ገዳዮች ሳንሆን ሟቾቹ ግን እኛው ነን።
ገዳዩ በአብይ እና በህወኃት የተቀነባበረ ሴራ መሆኑን እዲታወቅ እንፈልጋለን።

ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ከደሙ ንፁህ ነው።
የወንድሞቻችን ደም ያፈሰሰው አብይ እንጅ አማራ ሌላ ጥላት እንደሌለው እዲታወቅልን እንፈልጋለን።

የዐማራ ማህበር

3 COMMENTS

  1. “የውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል” እነዚህ የውስጥ አዋቂዎች አማራን እጅግ የሚወዱ የህውሀት ሰዎች ይሆኑ? ይህን ስትለጥፍ ትንሽ እንኳ ማገናዘብ የተሳነህ ደካማ ጭንቅላት ቢጤ ነህ:: አማራው ሞኝና የማያገናዝብ ዝም ብሎ የሚነዳ ይመስላችሗል? ስራፈት

  2. Comment:መረጃ፡ብለህ፡ይሄን፡ሥትለጥፍ፡አታፍርም፡ለአማራ፡የመጀመሪያም፡የመጨረሻ፡ጠላት፡ወያኔ፡ቆሻሻው፡ነው፡የግዜ፡ጉዳይ፡ነው፡እንጂ፡እጥፍ፡አርገን፡እንበቀላችሀለን።

  3. ለዚህ ዘገባ ምንም ጥርጣሬ አይኖረኝም የሁሉም ገዳይ አብይ አህመድ የተባለ እግር ያለው የመናፍቅ እባብ ነው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.