እስክንድር ነጋ ለዲያስፖራው ጥሪ አቅርቧል -የባላደራ ምክር ቤት ስብሰባ መግለጫ

ዛሬ መግለጫ እንዳይሰጥ መዋከቡን የገለጸው እስክንድር ነጋ ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉም እዚህ እንዳይገኝ ፖሊስ አፍኖ ወስዶት እንደነበር ተናግሯል። ጋዜጠኞችም በመግለጫው እንዳይገኙ በር ላይ ሲቪል በለበሱ ፖሊሶች ተዋክበዋል ያለው እስክንድር ነጋ እኛ በጭቆና ውስጥ ነን ብሏል። እዚህ ታፍነናል። ውጭ ያለው ዲያስፖራ ይህን ጭቆና ለዓለም አሁኑኑ ያሰማለን። በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ አፈና እና መብት ጥሰት አሁንም መቀጠሉን እና የህሊና እስረኞች መኖራቸውን በተለይ ዋሽንግተን ያላችሁ ኢትዮጵያ ኢምባሲ እና ስቴት ዲፓርትመንት በመሄድ እንደከዚህቀደሙ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልሳን ትሆኑ ዘንድ ጥሪውን አስተላልፏል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.