የአብን ደጋፊዎችና የኛ ጋዜጠኞች ተሞከረ በተባለው መፈንቅለ መንግሥት.. ተረት ተረት እና ነጭ ውሸት ነው

የአብን ደጋፊዎችና የኛ ጋዜጠኞች ተሞከረ በተባለው መፈንቅለ መንግሥት.. ተረት ተረት እና ነጭ ውሸት ነው

\

3 COMMENTS

 1. አክቲቪስት ተብዬዎች አራጋቢዎች በመሆን የህውሀት ኦሮሞንና አማራን ነጣጥሎ አማራውን ለመግዛት ዳግም ትግል እያጠናከራችሁ ነው:: ጀብደኝነትና የግል ዝናን ማትረፍ እሩጫችሁ ነገን አሻግሮ ለማየት እውሯችሗል:: ይህቺ ቀንም ታልፋለች:: አማራም ዳግም ላለመገዛት የተነሳ ይመስለኛል:: ከዚህ ሁሉ መናወጥ በሗላ እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያ ትመሰረታለች:: አማራም አፉ ተዘግቶ አንገቱን ሰብሮ አይኖርም:: ህውሀት በማይድን በሽታ የተለከፈ ፀረ አማራ ድርጅት ነው” በትርኪሚርኪ አጀንዳ አማራውን አታወናብዱ::

 2. ሀገራችን የአማራ ውዳቂ ሽፍቶችና ባዶ ትምክህተኞች መፈንጫ አትሆንም !!!

 3. Eskinder, the activist,Politician and Journalist,
  You are the one and only individual in the world that is activist, Politician, Journalist at the same time.You are trying to create havoc and a split between Oromo and Amhara and maybe you have become the extended arm of Weyannes, Ethiopia is trying to move forward and get of out the previous darkness. You seem to be very stressed out by just looking your sweat on your face as if you are in the middle of the Saharan desert.
  WHAT IS YOUR PURPOSE?????
  Take it easy Ballderas, yesterday is incomparable with Sunny Ethiopia we have today.
  We need to move slowly but surely, please one thing at a time.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.