የአቶ ደመቀ voice ጎልቶ በሚታይበት የአዴፓ መግለጫ (ሚክይ ዓምሃራ )

የአቶ ደመቀ voice ጎልቶ በሚታይበት የአዴፓ መግለጫ ትህነግ/ህወሃትን ከታሪካዊ አጀማሯ እስካ ትናንት ማታ ድረስ ያላትን role በትክክል እና ሙሉ ለሙሉ እዉነት በሆነ መንገድ አስቀምጦታል፡፡ ትህነግ/ህወሃትን ህዝቡ የሚያዉቃት ቢሆንም አዴፓ በተሻለ ስለሚያዉቃት ቀለል ባለ መልኩ ስለገለጻት እንደገና እንደአዲስ ሆኖብናል፡፡

ግን ግን ከዚህ ቃላት ልዉዉጥ ምን ሊመጣ ይችላል የሚለዉን አብሮ ማጤኑም ጠቃሚ ይመስለኛል፡፡ ሁለቱም ህዝባቸዉ ከጎናቸዉ ተሰልፎ እንዲታገል ጥሪ አድርገዋል፡፡ ከመጀመሪያዉኑም ሰላም የራቃት ሀገር ይህ የፓርቲዎች የቃላት ዉርዋሮሽ ቀጣይ ዉጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ማሰቡ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ህዝቡ የፓርቲዎችን መግለጫ እንዴት ይረዳዋል፤ በምን መንገድስ ይቀበለዋል፤ መከላከያ ምን ያህል ለፓርቲዎች እሰጣ እገባ ገለልተኛ ነዉ፤ መንግስታዊ መዋቅሩ ላይስ መተማመን ኑሮ properly function ያደርጋል ወይ የሚለዉንም ብናየዉ ጥሩ ነዉ፡፡

ትህነግ/ህወሃትን አዴፓ ተሸክሞት እንደኖረ እና ከዛ በኩል ለሚመጣዉ ትንኮሳ ወይም በተለያየ መንገድ ፓርቲዉ ላይ እና የአማራ ህዝብ ላይ የሚያሳየዉ ንቀት ይሄ ነዉ የሚባል መልስ ሰጥቶ እንደማያዉቅ ግልጽ ነዉ፡፡ ትህነግን እንደ ቀለጤ ልጅ ሲንከባከበዉ ኑሮ ትናንት መአቱን አዉርዶበታል፡፡ ትህነግ/ህወሃት ለምን እራሱ እመራዋለዉ የሚለዉን ህዝብ አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ የአማራን ህዝብ እንደሚተናኮስ አይገባኝም፡፡ ትህነግ/ማለት አንድ በምሳሌ እንደምናዉቀዉ ስግብግብ አረብ ማለት ነዉ፡፡ አንዱን አረብ ላንተ የሚደረግልህ ሁሉ ለጎረቤትህ በእጥፍ ይደረጋል እና ምን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ ተባለ፡፡ ለምሳሌ ለአንተ አንድ የነዳጅ ጉድጓድ ብንሰጥህ ለጎረቤትህ ሁለት ይሰጠዋል፡፡ እና ስንት የነዳጅ ጉድጓድ እንስጥህ ተባለ፡፡ የነዳጅ ጉድጓዱ ይቅርብኝ እና የእኔን አንድ አይን አጥፉልኝ አለ ይባላል፡፡ ምክንያቱም እሱም ተጠቅሞ ጎረቤቱም ከሚጠቀም ይልቅ እሱ አንድ አይኑን አጥቶ ጎረቤቱ ሁለት አይኑን እንዲያጣ ነበር ፍላጎቱ፡፡ ለእርሱ አንድ ነገር ሲደረግ ለጎረቤቱ ሁለት ስለሚደረግ ማለት ነዉ፡፡ ትህነግ/ህወሃት ለአማራ ህዝብ እንደዚህ ነዉ የሚያስበዉ፡፡

ነገር ግን ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢህአዴግ ድርጅትም ሆነ ከፓርቲዎቹ እጅግ የሰለጠነ፤ ነገሮችን አመዛዝኖ የሚያይ እና የበሰለ ስለሆነ ነገሮችን አርቆ እንደሚያይ እገምታለሁ፡፡

አንድ የአዴፓ ከፍተኛ አመራር ከሁለት ወር በፊት ገደማ እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበለት፡፡ ኦህዴዶች የተለያየ ሚዲያ በመጠቀም በአማራ ህዝብ ላይም በእናነተ ላይም የሚያካሂዱትን ዘመቻ ግን አይታችሁታል ወይ፡፡ ኦህዴድ deep state በእናነት ላይ እንዳቀናጀስ የሚል ጥያቄ ነዉ፡፡ ለምሳሌ ምን አይነት ሚዲያ ሲል መልሶ ጠየቀ፡፡ ለምሳሌ ፊንፊኔ ኢንተርሰፐት የሚባል የፌስቡክ ገጽ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ በእነ ሽመልስ አብዲሳ እና እዚሁ ቢሮ ዉስጥ ባለዉ በዶ/ር ታምራት ሃይሌ የተከፈተ፤ በኃላም እንግሊዝ ሀገር የሚኖሩ ሁለት የኦህዴድ ካድሬወች እንዲያስተዳድሩት፡፡ለደህንነት ሲባል በዋናነት እንግሊዝ ባሉት የኦህዴድ ካድሬወች ማኔጅ ይደረጋል; እነ ዶ/ር ታምራት እና ሌሎች በሚኒስቴር ደረጃ ያሉ የኦህዴድ ሰወች ኢዲተር ናቸዉ የእናንተንም የሀገሪቱንም መረጃ የሚያወጡት በዚህ በኩል ነዉ እና ምን ትላለህ ሲባል፡፡ ይሄ ነገር እንዳለ እናዉቃለን፡፡ ነገር ግን ፊት ለፊት ተገናኝነትን ነገሮችን እናወራለን፡፡ ከእኛ ተለይተዉ ቢሮ ዘግተዉ ወደ ፊስቡክ ዙረዉ መልሰዉ እኛዉ ላይ ፕሮፖጋንዳ ይሰራሉ፡፡ ይሄን ማድረግ ቀላል ነዉ፡፡ እኛ እንደነሱ የድርጅት እና የመንግስት ሚስጥር አዉጥቶ መዘርገፍ አቅቶን አይደለም፡፡ ግን ይስተካከላሉ በሚል ነዉ፡፡ የእኛ ደግሞ ያደግንበት ባህል ፊት ለፊት እንድትነጋገር እንጂ እንዲህ ከጀርባ ሄደህ እንድትዎጋ አይደለም የሚል ሀተታ መለሰ፡፡

ይህ እኮ ተራ አክቲቪስት የሚያደርገዉ አይደለም፤ የራሳችሁ ሰወች ሀገር የሚመሩ እና ጓደኞቻችን የምትሏቸዉ ሰወች ናቸዉ እናንተኑ ለመበተን እየሰሩባችሁ ያለዉ፡፡ እንዴት በቀላል ታዩታላችሁ ሲባል፡፡ እሱን ወደፊት እንነጋገርበታለን:: ከዚህ ድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ እንጅ ተደባብቀን አንዱ አንዱን በማጥቃት ሀገር አይመራም የሚል መልስ ሰጠ፡፡ ለማንኛዉም እንደ እነሱ ፕሮፖጋንዳ ክፈቱ ሳይሆን ቢያንስ ስህተት መረጃ እና ህዝብን የሚያወናብድ ነገር ሲከሰት ተገቢዉን መረጃ በእናንተ በኩል መስጠት አስፈላጊ ነዉ በሚል ወሬዉ ተጠናቀቀ፡፡

ለማኝኛዉም እዚህ ፌስ ቡክ ፔጅ በስፋት በመጻፍ የሚሳተፉት ደረጀ ገረፋ፤ ገረሱ ቱፋ፤ ድሪባ መገርሳ እና ዶ/ር ሚሊኬሳ ዋና ዋና አምደኞች ናቸዉ፡፡

አሁን ላይ ይሄን ፔጅ እንደ ሴንትራል ኮማንድ ሁኖ የሚመራዉ በጠ/ሚንስትር ጽ/ቤት ዉስጥ ያለዉ የጊንጪዉ ዶ/ር ታምራት ሃይሌ ነዉ፡፡ዶ/ር ታምራት ሃይሌ የሽመልስ እና የደረጀ ገረፋ ጥብቅ ወዳጅ ነዉ፡፡ ትልቅ ኦፊስ ዉስጥ ያሉ ህዝብ አንድ አድርገዉ ማስተዳደር ሲገባቸዉ እንዲህ አይነት የፕሮፖጋንዳ ስራ ዉስጥ መግባት የወረደ ነገር ነዉ፡፡ ይሄን ነገር በጊዜ መስመሩን ካልያዘ ችግር ነዉ የሚሆነዉ፡፡

2 COMMENTS

 1. Comment:
  haile fida mimeraw meeson derg gar meshigo liyateqaw eqd neber. Ahun temesasay neger yitayal, ehadeg gar huno amaranna etiopian matqat

 2. It was and still is unforgivable blunder to trust OLF. These are men and women who have no sense of history, no honour, no dignity, no sense of riught and wrong.
  Indeed, Oromo elites have always ganged up with whoever came to power.
  Aba Jobir of Kefa and many like him in Harar, Ilubabor etc joined the Italians in the wanton genocide targeting Amaras including woemen and children.
  Haile Fida, Senay like etc were ardent allies of Mengstu in his destructive mission of particularly slaying Amaras.

  They are generally untrustworthy and dishonourable. What they have done to their supposed ally, the Amara democratic party in such a short span of time, is revealing.

  OLF men and women do not belong in the family of enlightend humanity. Killing innocent people who are non-Oromos, plunder, expropriation etc is the hallmark of the group. They claim Addis Ababa, a city that has been Ethiopian at leat 1000 years before Oromos, violated it.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.