ከተጠርጣሪዎች መካከል 113ቱ ተለቀቁ

ከተጠርጣሪዎች መካከል 113ቱ ተለቀቁ። ሰኔ 15ቱ የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል። ከእነዚህ ውስጥ 113 የልዩ ኃይል አባላት ጉዳያቸው ተጣርቶ ዛሬ መለቀቃቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለአብመድ ገልጿል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.