እኛ እኩል ተጠቃሚ እንሁን ሲሉ የምንደግፈው ነው። ችግራችን ልዩ ተጠቃሚ እንሁን ሲሉ ነው (ግርማ ካሳ)

“ለ150 ዓመታት ያክል ተቋርጦ የቆየው የፊንፊኔ/አዲስ አበባ የእሬቻ በዓል አከባበር በመጪው ዓመት በጨፌ እሬቻ መስቀል አደባባይ መከበር ይጀምራል። ”

የኦሮሚያ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ

ስለ ኢሬቻ በአል ብዙ የማውቀው ነገር የለም። ልጅ እያለው ቢሾፉቱ አንድ ዛፍ አለ፣ እዚያ ቂቤ ሲቀቡ እንደነበረ ትዝ ይለኛል። አሁንም ይቀባ አይቀባ ብዙ የማውቀው ነገር የለም። ኢሬቻ ኦሮሞዎች ብዙዎቹ ክርስቲያንና ሙስሊም ሳይሆኑ በፊት ፣ በገዳ ዘመን፣ ያመልኩት የነበረ አምልኮ እንደሆነ አንዳንዶች ይናገራሉ።

አንዳንዶች ደግሞ ኢሬቻ የምስጋና ቀን ነው። ሙስሊሙም ለአላህ፣ ክርስቲያኑም ለእግዚአብሄር ፣ሙስሊምም ክርስቲያንን ያልሆነው ኦሮሞ ደግሞ እርሱ ፈጣሪ ለሚለው ምስጋና የሚያቀርብበት ቀን ነው የሚሉም አሉ።

አገር የጋራ ሃይማኖት የግል ነውና ፣ አምልኮም ይሁን አይሁን፣ የኢሬቻ ሆነ ማንኛውም ባእሎችን፣ የሌሎችን መብትና ነጻነት እስካልተጋፋ ድረስ፣ በማንኛውም የአገሪቷ ክፍል የማክበር ነጻነት የተከበረ መሆን አለበት። በመሆኑም ኣዲስ አበባ ኢሬቻን ለማክበር መፈለጋቸው በምንም መስፈርት ችግር ተደርጎ ሊወሰድ አይችልም።

እንደውም በዚህ አጋጣሚ ብዙ ኦሮሞዎች አዲስ አበባ ይሄን በዓል ለማክበር ስለሚመጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፣ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች ጥሩ ቢዝነስ ሊሰሩ ይችላሉ። ሰው በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ከተማችን ሲመጣ ትልቅ የኢኮኖሚ ጥቅም አለው።

በነገራችን ላይ ኢሬቻን በአዲስ አበባ ማክበር ልዩ ጥቅም አይደለም። እኩል ተጠቃሚነት ነው። ክርስቲያኑም በመስቀል አደባባይ መስቀልን ያከብራሉ። ሙስሊሞችን እንደዚሁ በዚሁ አደባባይ በአል አክብረዋል። ወንጌላዉያን በስታዲየም ኮንፍራንሶች አድርገው ያውቃሉ። ኢሬቻንም በአዲስ አበባ ማክበር ከሌላው እኩል መሆን ነው። እኩል ተጠቃሚነት ነው።

እኛ እኩል ተጠቃሚ እንሁን ሲሉ የምንደግፈው ነው። ችግራችን ልዩ ተጠቃሚ እንሁን ሲሉ ነው።

8 COMMENTS

 1. The denands and the achievements of Oromo people are always your headache!

  No one can keep back the Oromo anymore! Just keep on crying!

 2. በዓድ አምልኮት በመስቀል አደባባይ!!! ወጥ ረገጥሽ ! እመኘኝ ብዙ ያስከፈልሻል!

 3. There’s no a country called Ethiopia in the future.
  Donkeys are not always human.
  Budas are always scavengers.
  Opdo must go!
  Let us butcher Amhara in Oromia.
  OPDO(ODP) go!

 4. gaamada,
  Do you read as i read what Girma kassa said. – your low esteem always gets the better of you. we are all happy for you to bring a big tree to Meskel square and smear it with butter. that is fine. let all the cultures celebrate at meskel square. it belongs to all ethiopians.
  the only demand you have is ‘ lets have it all. kick everybody else out’. is the ‘kegna ‘politics.

 5. አንብቦ መረዳት የማይችልን ፣በማንቆርቆሪያ እውቀትን ቢያጠጡት አይገባውም ። ገመዳና መሰሎቹ ዘረኝነት በእውንም በህልምም ተጠናውቷቸዋል። inferiority complex has no medicine.

 6. እሬቻን መስቀል አደባባይ ላይ ማክበር ለኢትዮጵያ ነው ለኦሮሞ ሥልጣኔና ብልጽግና የሚያመጣላቸው? ያው የተለመደ የመበሻሸቅና የመጠላለፍ ፖለቲካ ካልሆነ በስተቀር የእሬቻን በዓል መስቀል አደባባይ ማክበር ለኦሮሞም ለኢትዮጵያም የሚያስገኝላቸው አንዳችም ጥቅም የለም:: የርካሽ የፓለቲከኛ አሳቢዎች ሰፊውን የኦሮሞ ሕዝብ ከቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ለማቃቃር የሚያደርጉት ጥረት የሚያስገኘውን ጥቅም ወደፊት የምናየው ይሆናል:: የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል እንዳይሆን ያሰጋል:: እንደዚህ ጦር አውርድ አባዜ መጨረሻው ምን ይሆን? የሀገሬውን ንቃተ ሕሊና ያላገናዘበ ለርካሽ ተወዳጅነት ጥድፊያ መዘዙን ማሰብ ይከብዳል:: የሆቴል ገቢ አዲስ አበባ ላይ ሆነ ደብረዘይት ላይ ልዩነቱ በምን ስሌት እንደታሰበ ባይገባኝም የክልሉ ም/ፕሬዚዳንት አስተሳሰብ ሲሆን አስገራሚ ብቻ ሳይሆን የነዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለእኒህ ሰው ጠበብትነት ጥብቅናና ምስክርነት ግን በእጅጉ ያስደነግግጣል::

 7. The stupid Alemayehu and Tazabi,

  You are vomiting the filthy in your belly. No one can help. You are reflecting the culture in which you grew up. You are the students and disciples of the old pig Dawit Woldegiogies, the chamaeleon Yared Tibebu and the mentally retarded Girma Kassa.

  The demise of your back ward and inhuman ideologies is at its final stage. Watch out!

  Today, we are celebrating the establishment of the Sidama reginal state.

  You are crying day and night to bring back the Ethiopian peoples to the era of Menlik, the Hitler of Africa. But the enlightened peoples are making new history by heralding hope, freedom and development all over Ethiopia.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.