የሱዳን ወታደራዊ አስተዳደርና ተቃዋሚዎች ከስምምነት ደረሱ

የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤትና ተቃዋሚዎች ፖለቲካዊ ከስምምነት በመድረስ መፈራረማቸው ተገልጿል።

በዚሁ መሰረት ሁለቱ ወገኖች ስልጣን ለመጋራት መስማማታቸውን የአገሪቱ ቴሌቪዥን ገልጿል።

ሮይተርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው ስምምነቱ የተፈረመው ሁለቱ ወገኖች ልዩነታቸውን ለማቻቻል ሌሊቱን በሙሉ ሲደራደሩ ከቆዩ በኋላ ነው።

በተጨማሪም ሕገ-መንግሥቱን በተመለከተ በመጪው አርብ ከስምምነት ደርሰው እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል።

ምንጭ፡- ቢቢሲ

1 COMMENT

  1. This is a misleading news as the so-called agreement is not a binding one ; it is just a kind of framework agreement which can be broken any time by either both sides or one of them . Thus is a very typically ugly African politics .

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.