በገዳ ስርአት ሰበብና በእሪቻ በዓል ሰበብ የሚደረገው የኦሮሞ የመስፋፋት ፍላጎትን የኢትዬጲያ ህዝብ በአስቸኴይ መቃወም አለበት!   (ዶ/ር መቅደሰ በፍቃዱ)

ሐምሌ 12 -2011

በቅርቡ አርቲስት መላኩ ቢረዳ ፡የጉራጌ ህዝብ ወረራ እየተካሄደበት ነው በማለት ፣ በየኔታ ቲዬብ ያሰማው ለኢቲዮጲያን ህዝብ የድረሱልን ጬዂት በጉራጌው ህብረተሰብ ላይ እየተደረገ ያለውን የመብት መገፋትና ለወደፊት የመፈናቀል አደጋ አጋልጧል። ይህንንም እጅጉን የሚያሳዝንና ፡የኃላ ቀር አካሄድ እና ዘመን ያለፈበት  ድርጊት ፡ ለአለም ህዝብ እንድናሳውቅ የህሊና ሽክምና የዜጋ ኃላፊነትና ጥሎብናል።

በጉራጌ ህብረተስብ ላይ የገዳ ስርአት የባህል ማእከል ማቛቃምን አስመልክቶ፡ በጉራጌ ዞን እየተደረገ ያለውን፡ በተለይም በቸፍጥ የተጎነጎነውን ሴራ እና ፡በግልጽ የሚደረገውን እንቅስቃሴ በመቃወም ፡ሀሳቡን በግልጽ በማስማት ላይ የሚገኝው መላኩ ፡ተቃዉሞውንም ያሰማው፡ ከእውነት የራቀውን በአገሪቱ ሚዲያ አንዱ በሆነው በፋና ዜና አውታር የተዘገበውን ዋቢ በማድረግ ነው።

አርቲስት መላኩ የፋና ሚድያ እንደዘገበው ከ 158 አመት በፌት ተቋርጦ የነበረውን የገዳ ስርዐት በጉራጌ ዞን መቋቋሙን ማብስሩ ፣ በዞኑ ለዘመናት የኖሩትን የጉራጌን ህብረተሰብ ታሪክና እውነቶችን በመጥቀስ ዜናዉና የተባለው በፍፁም ትክክል እንዳልሆነና እየተደረገ ያለውን ድርጊት ተቃውምዋል ።

በእርግጥም ይህ ድርጊት የጉራጌውን ሀብረተሰብ መናቅ ሲሆን፡ ለዘመናትም ያፈሩትን ማንነታቸውን ማፍረስ እና የቤተሰቧቻቸውን ለዘመናት በስፍራው ያረፈውን አጥንታቸውን መውጋት እና በክልሉም ለዘመናት የገነቡትን ማንነት እና ፣የነበራውንቸውን ታሪክ የሚያፈርስ፣ ለዞኑም ህዝብ ትልቅ ስጋት ነው።

አርቲስት መላኩ በግልጽ ይህንን የተዛባ ጉራጌን ህዝብ ታሪክ በመግለጹ የሚደገፍና የሚበረታታ ነው። ስለዚህ ይህ መልክት የደረሰው ሁሉ አምባገነንነቱ በግልፅ እየወጣ ያለው አገዛዝ በመላኩና አብረውት ይህንን የኦህዲድን አካሄድ የሚቃወሙትን እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ሊደረግ የሚችለውን የተለመደውን የአምባገኑን አካሄድ ወይም አፈና በሌላው አካባቢ እንደሚደረገው በተቻለ መጠን በአስቸዄይ ለሁሉም ማሳወቁ ህብረተሰቡ በወገኑ ላይ እየተፈፅመ ያለውን የመብት መገፋት በቅርብ እንዲከታተል ያደርገዋል።

በአሁኑ ወቅት አገሪቱን እንዲመራ ኢህአደግ የመረጠው የኦህዴድ አካሄድ በተለያዮ ክልሎች እየወሰደ ያለው የስብአዊ መብት ጥሰት  የህዝቡ ሁሉ  ስጋት ስለሆነ፡  ይህ በህዝብ ማንነት ላይ ያነጣጠረ ችግር በሌላውም ህብረተሰብ ላይ በግልፅ እየታያ ያለ ስለሆነ፤ የኢትዬጲያ ሕዝብ ይህ አካሄድ ስጋቱ መሆኑንና ፡ለአገሪቱና ለህዝቡ የመጣውን ለውጥ የሚያደናቅፍ እንደሆነ በመገንዘብ፡ በጉራጌ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው የመብትና የማንነት መገፋት በተለያዩ ክልሏች የሚታየውን የህዝብ መፈናቅል በከፍተኛ ደረጃ ሊያስቀጥል እንዳሚችል ለመረዳት  ማንም ሊገልጽለት አያስፈልገውም።

ስለዚህ ይህ አካሄድ የሚያሳየው በአሁኑ ወቅት ሀገሪቱን እየመራ ያለው በኢህአደግ የተመረጠው ኦህዲድ ሀገሪቱን በከፍተኛ ችግር ላይ ሊጥላት የሚችልበት ግልፅ የሆነውን የድርጅቱን አካሄድ እያሳየ በመሆኑ ማንኛውም ኢትዮጲያዊ በግልፅ ሊቃወመው ይገባል።

የገዳ ስርዓት እንደማንኛውም በተለያዩ ብሔረሰብ ውስጥ እንዳሉ የአባቶች ስርዓት እንዲሁም የእሬቻም በዓል በአገራችን አንዱ በዓል ሲሆን፡ ነገር ግን ይህ እየተካሄደ ያለው አካሄድ በቅንነት በደስታ የተቀበልነውን  በአዲስ አበባ ሊከበር እየተዘጋጀ ያለውን የእሬቻ በዓል፣ በአገራችን ያሉትን በየክልሉ ያሉ በዓላቶችም በአዲስ አበባ እንዲከበሩ እድል ይፈጥራል ብለን ያሰብነውን የየዋህነትን ሃሳብ ስህተት እንደሆነና ፡እርምጃውም በማን አለብኝነት፡ ከጥንት ጀምሮ የ ኦነግ ሀሳብ የነበረ፤ ነገርግን በአሁኑ ወቅት  በስልጣን ላይ ባለው በኦህዴድ  የተወሰነ ፡የኔነትን ማጎልመቻ ሐሳብ የተሞላ ፡የማን አለብኝነትንና፡ የትእቢትን መንፈስ የተጓናፅፈ፡ አካሄድ እንደሆነ የሚያሳይ ነው

ስለዚህ ይህንን የ ኦነግን አስተሳሰብ በአሁኑ ወቅት ኢህአደግ አገር እንዲመራ የመረጠው ድርጅት ኦህዴድ በተግባር እየፈፀመዉ በመሆኑ፡ እንሚታወቀው የጉራጌው ህብረተሰብ ለወገኑ አሳቢ አገሩን የሚወድ፡ በተለይም በንግዱ ስራ ባለፉት 27 አመታት ከንግዱ ቢገፋም፡ በአገራችን ታሪክ ውስጥ ከሌላው ወገኗቹ ጋር በመሆን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረገ ህብረተሰብ ታታሪና ጠንካራ ዜጋ ነው።በአሁኑ ወቅት ግን በዜግነቱና በማንነቱ ላይ የተቃጣውን አደጋ እጅግ አሳፋሪና ጋጠወጥ ድርጊት በመገንዘብና ኢሰብአዊነት የጎደለውን በአንድ ህብረተሰብ ላይ የተገመደውን ሴራ በሌላውም ህብረተሰብ ላይ እየተሞረደ መሆኑን በመረዳት  እያንዳንዱ  ኢቲዩጲያዊና ለሰው መብት የሚቆረቀር ሁሉ ፡ይህ አካሄድ በጉራጌ ህዝብ ብቻ ላይ ያነጣጠረ ሳይሆን የኦሮሞንም ህዝብ ጨምሮ አገሪቱንም ከፍተኛ አደጋ ላይ የሚጥል አካሄድ መሆኑን በመረዳት ፡በአንድነት እንደዚህ አይነቱን ነውጠኛ እና ማን አለብኝነት አካሄድ፡ አገርን ከሚመራ ድርጅት ስለማይጠበቅ፡ አገሪቱ  ለከፍተኛና  ሊመለስ ወደ ማይቻል ችግር ውስጥ ሳትገባ በአንድነት ድምጻችን ማሰማት መቻል አለበን።

4 COMMENTS

 1. Lady,

  You are sick like many of your associates. The Oromo people imposes its culture on none of the communities in Ethiopia. But we need no permission, in order to excercises our culture in our homeland Oromia includin Finfinne.

  Our cultures survive the campaign of your forfarhers in the last 150 years. Now your try desperately campaigning against this great nation. But you will never be succeed. It is just futile.

  The Oromo have been hosting and treating all ethinc groups from different  parts of Ethiopia all over Oromia equally with love and respect. The other Ethiopians are very thankful for the heartfelt hospitality and empathy of the  Oromo people But you have no the terminologies of thankfulness, appreciation, gratefulness, recognition and valuations in your culture and vocabulary. You are possessed by the spirit of greediness and egocentricity like tapeworms. In simple language you behave like wild animals. The racists are aways like snows. They can be dissolved with a minimum heat. That is why the ideologies of the Apartheid, Nazi and segregation were eradicated. Likewise the ideologies of the ultra nationalists in Ethiopia will be eroded soon. Watch out!

  Finally, there is no wonder that the Parasites cannot understand mutual understanding and benefits. They are very selfish and self-centered. They want to have everything alone. Their objectives are always dehydrating their hosts step by step and finally killing it if they can. That is what we have been witnessing in Ethiopia in the last 140 years. Human parasites.

  Narrow nationalists and racists are those who are against the democratic rights of the differet nations in Ethiopia. They have been using always derogatory terminologies in order to undermine the demands of the Oromo, the Sidama and all other nations. Such efforts are futile and a sign of desperation and hopelessness. No more business as a usual. You should have to swallow these naked realities. 

 2. እነሱ ተደራጅተው ሌት ተቀን እየሰሩ ያሉት ኢትዮጵያን አፍርሶ ኦሮሚያ የምትባል ሀገርን ለመፍጠር፣ ኦርቶዶክስን በዋቄ ፈታ፣አማርኛን በኦርምኛ ፣ሀበሻን(ሴሜቲክን) በኩሽ ለመተካት ነው።
  አማራውን ለማጥፋት የሚሰሩት እና ፋታ እየነሱት ያለው ለምን ይመስላችኋል!?
  ኧረ እባካችሁ አይናችሁን ግለጡ።
  አብይ የሚባል መሪ የለንም። ኢትዮጵያም መሪ የላትም። ኢትዮጵያ ብሎ በክህደት ለ ፀረ- ኢትዮጵያው ኦነግ መግቢያ እና ምቹ መደላድል መፍጠሪያ ነበር ያታለለን።
  እንዳለመታደል ሆኖ የትግራይን ህዝብ ከወንድሙ ከአማራ ህዝብ ሆድና ጀርባ ያደረገው ህወሀት አሁንም በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ተንሰራፍቶ ቁጭ ብሏል። ኢትዮጵያን ለማዳን፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ አቢሲኒያነትን ለማዳን ትግሬ እና አማራ አንድ መሆን ግድ ይላቸዋል!በተባበረ ሀይል ይህ ባህላቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ ተዋህዶ እምነታቸውን፣ ኢትዮጵያዊነታቸውን ሊያወድም የመጣን የኦሮሞ ወራሪ(የኦነግ ሀይል) በጋራ የሚቆሙበት ሰአት አሁን ነው። እስከዛው ግን እናንተ የኢትዮጵያን አንድነት እና ህልውና የምትፈልጉ ብሄር ብሄረሰቦች ከአማራው ትግል ጎን መሰለፍ ግድ ይላችኋል።
  ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ እንዳለው አሁን የመጣብን አደጋ የዛሬ 500 አመት ከመጣብን አደጋ በእጅጉ የከፋ ነው።
  እናም ዳር ቆማችሁ ከማየት የአማራውን ትግል ብትተባበሩ ይበጃችኋል!

 3. “ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል” እንደሚባለው ነው እንዳንል ኩኔቱ ከተፈጸመ ወራት አልፎታል። ጸሃፊው ይህን ያህል ቆይቶ የረከሰ ወሬ በማንሳት ኦሮሞን እና ባህሉን ለማጥላላት የፕሮፓጋንዳ ጦርነት የከፈተበት ምክንያት ሞልቶ የገነፈለውን ጥላቻውን እዚህ ላይ ለማዝረክረክ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ትርጉም ሊሰጠው አይችልም። ጉርጌም ሆነ ሌላ ማህበረ ሰብ በገዳ ስርዐት ይተዳደር ያለ የለም። የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ እንኳን የመተዳደሪያ ደንቡን ቀርቶ ራስን የመወሰን መብቱን ከማንም አይጠይቅም። የፖለቲካ መብት የተፈጥሮ ስጦታ እንጂ የሰው ችሮታ አይደለምና!

 4. It is a pity the Oromo extremists are obsessed with themselves mainly due to TPLF/OLF indoctrination and due to inferiority complex trying to prove their worth to themselves besieged with “Kegna” mentality and expansionism. Now it looks they might be asking to show off the pagan worship “Erecha” in Addis?! I thought the tradition of that thing was to go to the river or lakes like Hora! unless this is completion with Muslim or orthodox holyday celebrations. I have even a better idea, why not take both erecha and Gada to Minosota, USA.?
  I do remember one joking tell when QUBE was introduced in class in Oromia. A young girl was said to have been possessed by demon for which she was prayed for and when the demon was asked where he possessed her, he said it was when she was in QUBE class and when he was asked what he wants to leave, he said wants to speak AMHARIC. This is good illustration or obsession of Oromo extremists. TPLF and “Gebre-ebab” told them Amhara cut breast and erect statue, they erect hand with breast statue, they change city names from Amharic to Oromigna, changed letter to QUBE instead of being proud African/Ehtiopian and use Geez letters; they seem Obsessed with everything against all good Menelik did as if Menelik was not supported by Oromo elites. Menelik achieved what no nation in Africa has achieve in his time and gave all Ethnics including Oromo a unified country which they are not able to lead in their turn right now. Instead of advancing education to their young, road access, basic health which all are way of civilization, they are bent to bring their framers to cities to enlighten them. Instead of working hard and making property, they want “special rent from citizens and cities like Addis”-what idiots. The other idiots were TPLF extremists who instead of leading a nation at global stage as unified country, they segregated into ethic prisons, robbed in the name of the whole nation and now they are rounded up in their own prison, Tigray waiting for death to take them to hell. I am not sure how Tigray cut form the main land, what they threaten to do, will survive alone.
  In the twenty first century where people are talking about landing on another planet, quantum computing, gravitational wave discovery, globalism, humanity, diversity, OLF/ODP extremist are obsessed with restoring the primitive system of “Gada” and pagan worship “Erecha”. If these are likable, progressive cultural advancements, they don’t need a push by extremist into others throat by force. No one is objecting practicing them within the society where they belongs, but against the push on others. Not all Oromo’s want to practice them any way (Muslims, Christians).
  Finally, unless ODP/OLF extremists are saying “it is our turn submit to us” directly or indirectly, Gurage has never had tradition of Gada or other Oromo culture. The gurage have well elaborate even advanced own culture for leadership, conflict resolution, work organization, construction and development (kicha, gurda, ye-joka, sera, ekub, gez equivalent to Debo… etc). The Gurage have fought back, contained, at times lost during Oromo expansion and are not of the same culture. They have occupied territories in reality with subsequent Oromization. Gurage proudly are Ethiopians who stand for Ethiopian unity than Ethnic fragmentation or fencing inside kilil. They are natural allies of Government structure advancing unity of Ethiopia. Although the Gurage people never have hate to other Ethnic Ethiopians, intermarried with all Ethnics in the country, they are proudly supporters of Ethiopian Unity. In this regard, the Gurage and Amhara Ethiopians are and or have always been victims of TPLF and other extremists because they always have advocated Ethiopian agenda and unity.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.