የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 1 /SBS Amharic

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በአንድ ወገን በአማራነት በሌላ በኩል በትግራዋይነት እየተፈረጀ ነው። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል።

ወ/ሮ አስቴር “ኦሮሞ የራያ ሕዝብ መሠረት ነው” በማለት ታሪካዊ መነሻን ያጣቅሳሉ። አቶ በርሄ “ራያ ሕዝቡ ትግራዋይ ነው” ይላሉ። ዶ/ር ተበጀ“የራያ የመጀመሪያ ነዋሪ ዶብኣዎች ናቸው” ሲሉ ዋቤ ይነቅሳሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.