19 የሚደርሱ የአማራ ወጣቶች ማሕበር አመራሮች ጋይንት ላይ መታሰራቸው ተነገረ

በስኔ 15ቱ ክስተት ህይወታቸው ያለፉትን የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የ40 ቀን መታሰቢያ ለማሠብ ወደ ላሊበላ የተጓዙት የአማራ ወጣት ማህበር አመራሮች፤ የመታሰቢያ ሥነ-ስርዓቱን አካሄደው ሲመለሱ “ከላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው” በሚል ጋይንት ላይ ታስረዋል።

ከታሰሩት የወጣት ማሕበር አመራሮች መካከል ከአዲስ አበባ 1፣ ከደብረታቦር 12፣ ከደብረማርቆስ 2 እንዲሁም ከባህርዳር 2 በድምሩ 19 የሚደርሱ የአማራ ወጣቶች ማኅበረር አመራሮች ናቸው የታሰሩት።

አማራ ሚዲያ ማዕከል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.