እነ እዝቅኤል ጋቢሳ ኢትዮጵያን ጨለማ ውስጥ ከተዋት መቀሌ ከተደበቁት እንደ ጌታቸው ረዳ አይነት አውሬዎች ጋር

የሚያደርጉት ውስለታ እንደ ሀገርም ሆነ እንታገልለታለን የሚሉትን የኦሮሞ ህዝብ ከፍሎ የማይጨርሰው የደም ዋጋ ያስከፍሉታል

እነ እዝቅኤል ጋቢሳ ኢትዮጵያን ጨለማ ውስጥ ከተዋት መቀሌ ከተደበቁት እንደ ጌታቸው ረዳ አይነት አውሬዎች ጋር የሚያደርጉት ውስለታ እንደ ሀገርም ሆነ እንታገልለታለን የሚሉትን የኦሮሞ ህዝብ ከፍሎ የማይጨርሰው የደም ዋጋ ያስከፍሉታልእርግጥ ነው በኔ እምነት የትኛውም ፖለቲከኛም ሆነ የፖለቲካ ፖርቲ ከትግራይ ወንድም እና እህቶቻችን ጋር በሀገራችን ጉዳይ መወያየትና መመካከር ሀላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር አለበት ብዬ አምናለህ ሆኖም ላለፉት 27 የጨለማ አመታት ህዝብን የህዝብ ደም እንደ ውስኪ ሲራጩ የከረሙ እና እጆቻቸው በደም ከተጨማለቁ የህወሓት ባለስልጣናት ጋር ማበርና መወስለት ትናንት እነሱ ህዝብ ላይ ሲፈፅሙት የነበረውን የግድያ ፣ የማሰቃያ አይነቶችን እና ህዝብን ባሪያ አድርጎ የመግዛትን ልምድን ለመቅሰም ካልሆነ በስተቀር እታገልለታለሁ ለሚሉትም ህዝብም ሆነ ለሀገር አንዳች ፋይዳ ያለው ነገር ይዘውልኝ ይመጣሉ ብሎ ማሰብ ከየዋህነትም በላይ እብደት ነው።

Posted by ፍትህ on Tuesday, August 6, 2019

እርግጥ ነው በኔ እምነት የትኛውም ፖለቲከኛም ሆነ የፖለቲካ ፖርቲ ከትግራይ ወንድም እና እህቶቻችን ጋር በሀገራችን ጉዳይ መወያየትና መመካከር ሀላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር አለበት ብዬ አምናለህ ሆኖም ላለፉት 27 የጨለማ አመታት ህዝብን የህዝብ ደም እንደ ውስኪ ሲራጩ የከረሙ እና እጆቻቸው በደም ከተጨማለቁ የህወሓት ባለስልጣናት ጋር ማበርና መወስለት ትናንት እነሱ ህዝብ ላይ ሲፈፅሙት የነበረውን የግድያ ፣ የማሰቃያ አይነቶችን እና ህዝብን ባሪያ አድርጎ የመግዛትን ልምድን ለመቅሰም ካልሆነ በስተቀር እታገልለታለሁ ለሚሉትም ህዝብም ሆነ ለሀገር አንዳች ፋይዳ ያለው ነገር ይዘውልኝ ይመጣሉ ብሎ ማሰብ ከየዋህነትም በላይ እብደት ነው።

ፍትህ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.