በኦሮሞ ምሁር ሚኒልክ ሲገለፁ 

በኦሮሞ ምሁር ሚኒልክ ሲገለፁ
ለካ ተስፋ አለን
ኦነጋዊያን ምድረ ጡንቻ ራስ ተሰብሰብና ተማር እስቲ

3 COMMENTS

  1. This stupid servant of the ex-nefteny tries all what he can to make happy a group with backward mentality. He can keep barking like a dog.

    His only mission is to sell his fictional book as historical facts. Menilik is the Hitler of Africa. Period.

  2. ምድረ ጡንቻ ራስማ ተሰብሰብው ይህን ዘመናዊ ደብተራ የሚያዳምጡ እና እንዳንተው ሩቅ ቆመው የሚያዳንቁ ናቸው! ከአንድ አሞካሽ አዝማሪ የተሻለ ምን ተናገረ? ምሁር ማለት የተጻፈውን ዉዳሴ / ገድለ ምንሊክ የሚደግም ሳይሆን፣ ከገድሉ በስተጀርባ የነበረው ነባራዊ ሁኔታ ምን እንደነበረ የሚመረምር ነው። ለመሆኑ ለሚኒሊክ ሙገሳው ስንት አዋጣችሁለት??

  3. ብጻይ ጫላ፣ ገመዳ፣ባቃላ…….የናንተ ጀምበር መጥለቁን ገና ኣልነቃችሁም፣ በሚኒሊክ ጊዜ የደነቆረ ምኒሊክ ይሙት እንዳለ ይሞታል እንዲሉ እናንተም የትናት ማላዘናችሁን ኣሁንም ተያይዛችሁታል።የሚታዘንላችሁ በሽተኞች !!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.