ለሀገር ውስጥና ለውጨ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ ጥሪ

ለሚዲያ አካላት! የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት

ለሀገር ውስጥና ለውጨ መገናኛ ብዙሃን የተላለፈ  መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በመስቀል አደባባይና በተለያዩ ከተሞች የሚደረገውን ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አዳራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቀሲስ በላይ መኮንን ስለ አዲስ አበባ የተናገሩትን በኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢና አዲስ አበባን በሚመራው ኦህዴድ መካከል ስላለው ግንኙነት

➡️ ዓርብ፣ መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም

🕟 ከጠዋቱ 4፡30

▶️ በአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዋና ጽ/ቤት

🔴 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል

👌 አድራሻ፡- ከአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ፣ ሶር አምባ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው ዋና ጽ/ቤት

1 COMMENT

  1. ይህ እንካን ጥሩ አይመስልም ጉዳዩዋቹ የተለያየ ነው አ/አ ጥያቂ ሊላ የአርቶዳክስ ሊላ አገሊ እገሊ አለ ተብሎ መግለጭ የአ/አ ጥያቂን ያደበዝዛል ቀኑን ደግም አስበው መንግስትም ብዙ ምክንይት አለው ለአከልከል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.