የኢዜማ የመቀለ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱአለም አራጌ እና የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ መድረክ ላይ ንግግር እያደረጉ ነው። እስካሁን ጥሩ ነው

የኢዜማ የመቀለ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱአለም አራጌ እና የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ መድረክ ላይ ንግግር እያደረጉ ነው። እስካሁን ጥሩ ነው

1 COMMENT

  1. አይ የኛ ነገር ሌሎቹስ መሰሪዎች ናቸው የማዝነው ለአንዱ አለም አራጌ ነው። እነ ብርሀኑ/አንዳርጋቸው ሞራል የሚል ነገር አልፈጠረባቸውም ጥቅም ነገር ይገኝበታል ካሉ ሌላም ነገር ያደርጋሉ። በቀለ ገርባ፣ጁዋር መሀመድ፣ብርሀኑ ነጋ፣አንዳርጋቸው ጽጌ መቀሌ ድረስ ተምበርክኮ ሂዶ ከገዳዮቻቸው ምህረትን መለመን ምን የሚሉት የልሀጫም ፖለቲካ ነው?
    ክብር ኩራትስ ቀረ ማለት ነው ? እንዲህ ያሉ ወራዳ መሪዎች ምን ብለውስ ነው ህዝቡን ምረጠንና እናስተዳድርህ የሚሉት?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.