በኦሮሞ ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉት አቴቴ፣ ጨሌ፣ ዋቀፈና፣እሬቻ የጣኦት አምልኮ ናቸው? ወይንስ አይደሉም?

”ለጣኦት የተሰዋ አትብሉ” ክርስትናም እስልምናም ያዛል።
እሬቻ የፀሐይ አምላክ ልጅ ኦራ ከተሰኘ ጣኦት ጋር ይገናኛል።
ይህንን ልዩ ዶክመንተሪ ‘ኦድዮ’ እስከመጨረሻው ካዳመጡ በኃላ ለጥያቀዎቹ መልስ ያገኛሉ።
(ልዩ ጥናታዊ ዶክመንተሪ የራድዮ ዝግጅት ያድምጡ)
========================
ሸገር ራድዮ ስንክሳር  መርሐግብር  ርዕስ = ”አቴቴ”
መርሐግብሩ አየር ላይ የዋለው መስከረም 10/2019 ዓም (ሴፕቴምበር  22/2019 ዓም)

ጉዳያችን GUDAYACHN

2 COMMENTS

  1. “ጣዖት” ምንድር ነው?? እንደሚገባኝ ‘ጣዖት’ ማለት የሚመለክበት ቁሳዊ ነገር ማለት ነው። በዚህ ትርጉም መሰረት ታቦት ማምለክ፣ መስቀል፣ የቤተክርስቲያን በርና ግርግዳ፣ እንዲሁም የመላእክ ስዕሎችን መሳም ጣዖትን እንደማምለክ ይቆጠራሉ። በተቃራኒው፣ በእውነተኛው የኦሮሞ አቴቴ ‘ማራም’ የሚትባል አያና/መንፈስ እንጂ የሚመለክበት ቁስ የለም። ለማሪያም እንደሚጸለየው ማለት ነው።

  2. አዎ ልክ ነህ አቴቴን አምልክ። ትንሽ ስትደራጅ ደግሞ ትንሽ የማምለኪያ የተረት መጻፍ ጻፍለት ቀጥሎ ኤሬቻ ቤተ አምልኮ ብለህ የሚንጠለጠለውን ግምባርህ ላይ እንጠልጥለህ ስለ ኢሬቻ ስበክ። ያንተ የልጅ ልጅ ቅዱስ caala ብሎ ያመልክሀል።
    ይሄን ሁሉ የማድረግ መብትህ ነው እኔን ግን በግድ እመን የምትለኝ አይመቸኝም።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.