ያሬድ ጥበቡ ለጥቅምት 2 መፈክር ለምትሰሩ የሃሳብ መዋጮ እንካችሁ ብሏል!

1ኛ) ከተሞችን የፈጠሩት ታታሪ ዜጎች እንጂ ብሄረሰቦች አይደሉም!
2ኛ) በመረጥናቸው መሪዎች መተዳደር ተፈጥሯዊ መብታችን ነው!
3ኛ) ከባለአደራ ምክርቤት ጎን እንቆማለን!
4ኛ) የአዲስ አበባ ሉአላዊ ባለቤቶች ነዋሪዎቿ ብቻ ነን!
5ኛ) በአዲስ አበባችን ላይ ማንም ልዩ ጥቅም የለውም!
6ኛ) በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ አርሶአደሮች የመሬታቸው ባለቤቶች መደረጋቸውን እንደግፋለን
7ኛ) የኦዲፒ ካድሬዎች ከመሬት ነጋዴነት ይውጡ፣ አርሶአደሩ የሽያጩ ሙሉና ቀጥተኛ ተጠቃሚ ይሁን
8ኛ) በአዲስ አበባና በሸዋ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚወክሏቸው ካድሬዎች ከአብራካችን የወጡ ሊሆኑ ይገባል
9ኛ) በመጤ ካድሬዎች አንተዳደርም
10ኛ) በክልሎችና በፌዴራል መንግስቱ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከሥልጣን መገለል በአፋጣኝ ይቁም!
11ኛ) ቲም ለማ ፈርሷል። ስለሚተካው ምክርቤት ሃገራዊ የምክክር መድረክ ይከፈት።
12ኛ) ኢትዮጵያን ያህል ሃገር ለአንድ ሰው ብቻ መተው አደጋ መጋበዝ ነው!
13ኛ) የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ!
14ኛ) የታሰሩ የባልደራስ አባላት ይፈቱ!
15ኛ) የታሰሩ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት አባላት ይፈቱ!
16ኛ) ኤርምያስ አመልጋ ይፈታ!
17ኛ) ኤልያስ ገብሩ ይፈታ!
18ኛ) ኦርቶዶክስ ክርስትያን መሆን ወንጀል አይደለም!
19ኛ) የሰኔ 15ቱ ክስተት በነፃ ኮሚሽን ይጣራ!
20ኛ) የጄኔራል ሰዓረ ግድያ በነፃ ኮሚሽን ይጣራ!
21ኛ) የህገመንግስት መሻሻል ከምርጫ በፊት መቅደም አለበት!
22ኛ) ኢትዮጵያ ወይም ሞት!
23ኛ) ነፃነቴን ወይም ሞቴን!
24ኛ) ካድሬ ዳኞች ፍትህ ሊሰጡ አይችሉም፣ ይቀየሩ!
25ኛ) ፍትህ ለአዲስ አበባችን!
26ኛ) ኢዜማ ለአዲስ አበባ ፍትህ እንዲቆም እንጠይቃለን
27ኛ) ከመሃላችን የተመለመለ የፖሊስ ሃይል ይጠብቀን!
28ኛ) አዲስአበባ የራሷ ፖሊስ ይኑራት!
29ኛ) ፖሊስ የመሳደብና የመደባደብ መብት የለውም
30ኛ) ዜጎች በአሸባሪው ህግ መከሰሳቸው በአፋጣኝ ይቁም!
31ኛ) ያለመረጃ የዜጎች መታሰር አሁኑኑ ይቁም!
32ኛ) ዜጎች ከእስር ውጪ ሆነው የመከራከር መብታቸው ይከበር
33ኛ) የአማራ ክልል የደህንነትና ፀጥታ አመራሮች አሁኑኑ ይፈቱ!
34ኛ) ጄኔራል ተፈራ ማሞ በአፋጣኝ ይፈታ!
35ኛ) የአማራ ክልልን ማዳከሙ በአስቸኳይ ይቁም
36ኛ) የአብን አመራርና አባላት ይፈቱ!
37ኛ) ዘረኝነትና ተረኝነት ይቁም!
38ኛ) ሺመልስ አብዲሳ፣
ያልተገራ እንስሳ!
39ኛ) ጃዋር መሃመድ፣
አላህ ያርግህ አመድ!
40ኛ) በመተካካት ስም ኢትዮጵያን በማያውቁ ወጣቶች እጅ መለማመጃ አንሆንም!
41) THE INTERNATIONAL COMMUNITY, STAND WITH THE PEOPLE OF ADDIS!
42) STOP THE AGGRESSION ON ADDIS BY OROMO NATIONALISTS
43) PROTECT THE RIGHT OF ADDIS ABABA RESIDENTS TO GOVERN THEMSELVES
44) NO ETHNIC GROUP HAS SPECIAL PRIVILEGES ON OUR CITY.
45) FREE ALL POLITICAL PRISONERS
46) FREE ERMYAS AMELGA
47) STOP POLITICIZING HISTORY AND CULTURE!
48) A COUNTRY THAT CANNOT CONDUCT CENSUS CANNOT HOLD DEMOCRATIC ELECTIONS
49) TEAM LEMMA HAS DISSOLVED, THE TRANSITION NEEDS LEADERSHIP
50) WE CANNOT TRUST THE FATE OF THE TRANSITION IN THE HANDS OF ONE PERSON!
51) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጪ ግንኙነቶችን በግላቸው ማድረጋቸው በአፋጣኝ ይቁም!
52) ፖሊስ የዜጎችን ሰብአዊ ክብር ይጠብቅ!
53) ለሥራአጥነት አፋጣኝ መፍትሄ ይሰጥ!
54) የከተሞችን ረሀብ ለማስወገድ የምግብ ለሥራ መርሀግብሮች ይዘርጉ
55) ኢትዮጵያ አየርመንገድ ለሽያጭ አይቀርብም!

2 thoughts on “ያሬድ ጥበቡ ለጥቅምት 2 መፈክር ለምትሰሩ የሃሳብ መዋጮ እንካችሁ ብሏል!

 1. መቃወም መልካም ነው ነገር ግን እንደዚህ አይነት ህዝብን የሚያፋጅ ሀሳብ አደገኛ ነው።እባካችሁ አገራችንን እንታደግ እድሜ ልካችንን መጨቃጨቅ እና መጠላላት ይብቃን ።

 2. The main problems with the offsprings of the ex-neftengas like Yared Tibebu are their greediness and selfishness. They are still dreaming for the “golden” time of the their forefathers. Even they had only conflicts of interest with the TPLF. They don’t care for true unity, democratic rights and justices.

  Those mentally retarded and culturally corrupted individuals like these guys what are they going to teach? Do they have justice in their small world? They are just human INBOCH and parasites like tapeworms! But the Qeerroos will never let them do whatever not acceptable in Oromia including Finfinne. Watch out!

  All the ultra nationalists of the Amahara including yourself have the same stand and positions concerning the human rights of the Oromo. You want to be masters on the Oromo and other Ethiopians forever. You are still dreaming the scramble for Oromia like the era of Menelik. You are most of the hardliners of the Amahara who have been fighting to bring back the domination of the Amahara system on the whole of Ethiopians. You don’t want to see the Oromo on the frontlines of the Ethiopian politics. You used to accuse the OLF by claiming that it struggles for the independent of Oromia. But none of the Oromo political organizations has working for the independent of Oromia. They have been struggling only for the democratic rights of the Oromo people. But still you don’t want to understand and respect that basic human rights.

  The Amhara cultural psychology of domination is reflected mostly in their personal names. Some examples are as follows:

  Gizachew
  Shewangizaw
  Getachew
  Ergetew
  Kitaw
  Belachew
  Mulugeta
  Yayehyired
  Yetimgeta
  Asegid

  All their films are expired! No more disgusting and discriminating others (especially the Oromo) in the name of Ethiopyawinet . Now they make delibretly noises. No power on earth will stop the Oromo people from fulfilling its aspirations as a freedom loving nation to regain its human dignity and rights. It is up to you to respect this great nation for the sake of your own benefits. Today neftegna is nothing, but empty AKAKII SEREF. What you may no one will stop the Oromo people from regaining its natural rights on Finfinne.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.