ጃዋር መሐመድ እና ሩዋንዳዊው ጆርጅስ ሩታጋንዳ! የዘር ጭፍጨፋ መሐንዲሶቹ የባህርይ ዝምድና!

እ.አ.አ ከሚያዝያ 7 ቀን እስከ ሐምሌ 15 ቀን 1994 ለ3 ወራት የቆየው የሩዋንዳ የጎሣ ጭፍጨፋ ከ500,000 እስከ 1,000,000 ሩዋንዳውያን ህይወት ቀጥፏል:: ከዚሁም 70% ተትሲዎችና 30% ፒግሚ ባቱዋዎች ይገኙበታል:: ጭፍጨፋውም ሩዋንዳውያን ተትሲዎች፣ በታዋና ለዘብተኛ በሆኑና ሁቱዎች ላይ የተነጣጠረ ነበር:: ለዘር ጭፍጨፋውም ገዳዮችን ያዘጋጅ የነበረው RTLMC የተሰኘው የቴሌቭዥንና የራዲዮ ድርጅት ዘረኛ የፕሮፓጋንዳ ቅስቀሳ ያሰራጭም ነበር::

ይህን ጭፍጨፋ ይመራ የነበረው በሩዋንዳ ኢንተርሃሙ ሚሊሺያ ምክትል ፕሬዝዳንትና እራሱ ተትሲ ሆኖ ተትሲን ያስጨፈጨፈው ጆርጅስ ሩታጋንዳ ነበር::

የሚገርመኝ ጉዳይ እዚሁ ሐገራችን ውስጥ ይህን የሩዋንዳውን ጭፍጨፋ መሣይ የሚያቀናብረው በአባቱ የመናዊና በእናቱ አማራ የሆነው ጃዋር መሐመድ ነው:: ከሚያራግቡለት ወዳጆቹም መካከል አንዱ ፀጋዬ አራርሣ በእናቱ አማራ በአባቱ ሲዳማና ኦሮሞ ነው:: ሁለቱም ልክ እንደ ጆርጅስ ሩታጋንዳ ሊያስጨፈጭፉ የሚፈልጉት የወጡበትን የጎሣ አባላትን መሆኑ ነው:: ጆርጅስ ሩታጋንዳና የሁቱ ነብሰ ገዳዮች ለአፍራሽ ቅስቀሳ የተጠቀሙት RTLMC የተሰኘው የቴሌቭዥንና የራዲዮ ጣቢያ ነበር:: ጃዋር መሐመድና ኦነጋውያን የጥፋት ኩባንያዎች የሚጠቀሙት OMN የተሰኘውን የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው::

የሚገርመኝ ጉዳይ ጆርጅስ ሩታጋንዳም ይሁን እነጃዋር መሐመድ ለዚህ እኩይ ተግባራቸውና ምክንያት የሆነው በውስጣቸው ስር የሰደደው የበታችነት ስሜትና የግል ዝናን የመቃተት በሽታ (Inferiority Complex & Histrionic Personality Disorder) መሆኑ ነው::

1 COMMENT

  1. እስቲ ጃዋር የገደላቸው ሰዎች ካሉ ማስረጃ አቅርብ! ስለጠላሄው ብቻ የፈለግከውን ስም መለጠፍ በህግ ያስከስሳል (ጤነኛ አዕምሮ ካለህ ማለቴ ነው)። እንዲያው እግረ መንገድህን እነዚያን ቅማንቶችን የሚጨፈጭፉትን የአማራ ልዩ ሃይል ከሩዋንዳ ኢንተርሃሙ ሚሊሺያ ጋር አነጻጽርልን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.