የኦሮሚያ ወጣት ሆይ ጦርነት ለማንም አይበጅም በሰከነ መንፈስ እና በሰለጠነ መንገድ እንራመድ

ጃዋር እና ህወሓት ተቀናጅተው በመናበብ የፈጠራ ወሬ እየፈበረኩ ሀገርን ወደ ትርምስ እየከተቱ ነው:: ወጣቱ ሊሰክን ይገባል! ጃዋር እና ህወሓት ተቀናጅተው በመናበብ የፈጠራ ወሬ እየፈበረኩ ሀገርን ወደ ትርምስ እየከተቱ ነው:: ለሊቱ በሙሉ እንቅልፍ አጥቶ ኢንተርኔት ላይ ተጥዶ ” ሊገሉኝ ነው ሊያስሩኝ ነው …’ በማለት ወጣቱን ከመንግስት ታጣቂዎች ጋር ወዳልተፈለ:: ችግር ለመቆስቆስ የሚደረግ የተቀናጀ ሴራ ነው:: መንግስት ጃዋርን ለማሰር ቢፈልግ አይደለም ኢንተርኔት የቴሌቭዥን ጣቢያው በእጁ ነው::

ኃይሉ 

ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.