ሰው በሰራው ስራ ለትውልድ ሲታውስ ይኖራል – መልካም ሰርቶ ማለፍ ያኮራል !

የቀድሞ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ጸሃፊ የነበሩት አቶ ተስፋዬ መንገሻ አበጋዝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ጥቅምት 14፣ 212 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ጸሃፊ የነበሩትአቶ ተስፋዬ መንገሻ አበጋዝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የፍተኛ ትምህርትታቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁት አቶ ተስፋዬ መንገሻ በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በኃላፊነት አገልግለዋል።

ከ1991 እስከ 1996 ዓመተ ምህረት በብሔራዊ ምረጫ ቦርድ ምክትል ጸሃፊነትን ጨምሮ በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶች፣ ከ1998 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለስድስት ዓመታት የምርጫ ቦርድ ዋና ጸሃፊ ሆነው አገልግለዋል።

አቶ ተስፋዬ በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቆንስላ ጽህፈትም አገልግለዋል፡፡

አቶ ተስፋዬ መንገሻ የሁለት ወንዶችና የአንድ ሴት ልጅ አባት ነበሩ፡፡

ባደረባቸው ህመም ምክንያት በውጭ እና ሀገር ውስጥ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት በ50 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

የቀብር ስነ ስርዓታቸው ነገ ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት በመካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ከቀኑ በስምንት ሰዓት ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ይፈጸማል።

ፋና ብሮድካስቲንግ

581 Comments  105 Shares

Endale Asmare Yihe kehadi
 • አፄ ድል ናድ እንኳን ሞተ ውሻ!!
 • ይፋጃል እሳቱ መሞት የማይቀር ፀጋ ቢሆንም መልካም ሰርቶ ማለፍ ቢቻል ጥሩ ነው፡፡ ነብስ ይማር
  View 1 more reply
  View 2 more replies
 • Daniel Gorgorieos ” አፈሩን ሚጥሚጣ ፤ድንጋዩን ገሶ፤የተከናነብከው ከፈን ሳማ ” ያድርግብህ አልልህም ግን ግን አስታውስ በ97 የተገደሉት ሕፃናት በሰማይ ለፍርድ ምስክር ሆነው ይጠብቁሃል። መልስ አዘጋጅተህ ይሆንን ?
 • Alemu Awoke በግፍ የተገደሉትን ንፁሀን ዜጎችን እና እርሳቸውን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡
 • Top Fan
  Jure Love መለያየት ክፉ ቢሆን ሞት ለማንም የማትቀር ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው። መልካም ዕረፍት የተከበሩ አቶ ተስፋዬ። ለቤተሰባቸው ለወዳጅ ዘመድ ጌታ መፅናናትን ይስጣቸው።
 • Ayele Shewaye የህዝብ ድምፅ ስትሰርቅ እና ስታስጨፈጭፍ ኖርክ እንኳን ሞትክ ደስ ብሎናል ፍትሃዊ ምርጫ ኖሮ ቢሆን ዛሬ ከበግ ባነሰ ክብር አተን አንታረድም ነበር
  12 Replies
 • Top Fan
  Jemal Ahmedin RIP – though in the post 97 election crisis many were killed while he was in charge of the electoral board and major architect.
 • ይዲድያ አቤኔዘር ሰማው የማይጨክነዉ አምላክ እንደሠዉ ያልሆነ ነፍሱን ይማረዉ፡፡ እባካችሁ ሞትን ያህል ነገር ተሸክመን እየኖርን በጎበጎዉን እንስራ፡፡97 ምርጯጮጭጬጫ
 • Eyob Galata ጓድ መለስ ከሲዖል ደጅ ተገኝቶ አቀባበል እንዲያደርግለት ይሁን፡፡
 • Mena Ye Mariyam Lij እና የዚህ ሁሉ ችግር ባለቤት እሱ ነው
  ስለዚህ ነፋሱን በእሳት ያኑራት
  የነካው ሁሉ አይባረክ See More
  7 Replies
 • Meseret Asmogne ስንቶች ህፃናት ወጣቱ እስካሁን እየታረዱ ለሆዳም ይጨነቃሉ እሰይ የቱን ጥሩ ስራ ሰርቶ ነዉ የመለስ ምክትል አይደል ምናለ
  በወረፋ ቢጠራቸዉ ጋዜጠኞችን ጨምሮ አፈር ብሉ ።
 • Gebru Asnakew እሰይ ዘግይቶም ቢሆን ደረሰው የድምፁ ዋናው ሌባ ገሀነም ያግባው
  1 Reply
 • Shambel Ayalew ዛሬ ለመታረዳችን ዋናው መሥራች እንኳንም ሞትክ ያክፉ መሪህ በሢኦል አስተባባሪ ሁኖ ሥለምታገኘው ይቀበልሀል ሢኦል ቤትም እድታምታታለት ይሾምሀል በጥዋት ሂድለት ።
  1 Reply
 • Aschu Aschalew የዜና አሰራር ዘዴውም ጠፍቶባችኋል መቸ ተወለደ? የትውልድ ቦታው የት ነው? አቦ ቤተክርስቲያን ሳይሆን አቡነ ገብረ- መንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን ተብሎ ይስተካከል ።
 • Zewede Girma እንኳን ለዚህ አበቃህ ከወዳጆችህ ጋር አፈር ገባህ?
 • Gezahegn Siyum ዉድ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቼ በማንም ሞት በፍፁም አልደሠትም! ነገር ግን የሠው ልጅ የሚሠራዉ በጎም ይሁን መጥፎ ሥራ ከዚህ አለም ሲለይ ተከትሎት ይሄዳሌ! ስለዚህ ፀያፍ ነገር ከመከወን እንቆጠብ መልካምነት ለራስ ነዉ!
 • Getaye Enbelew ተመስገን አንተን በአምሳ አመትህ ተላቀቅን እባክህ ፈጣሪ የስብሀት ነጋን የአባይ ፀሀየን የጌታቸው አሰፋን የጌታቸው እረዳን የአዲሱ ለገሰን የታምራት ላይኔን የበረከት ስምኦንን የጅዋር መሀመድን ህይወት አፍጥነህ የመስፍንንና የሀየሎም አርአያን ነፍሥ ማርልን
  2 Replies
 • Top Fan
  Yohannes Elias እና እድሜ ልኩን ምርጫ ሲያጭበረብር ነዋ የኖረው
 • Tewodros Adamu ምርጫ ቦርድ ነበረን እንዴ?
 • Samson Ejigu ወደ አባቱ መለስ እንኳን ተቀላቀለ ፈጣሪ በሄደበት ጥሩ ቅጣት ይቅጣው ይህ መልክት አሁን ህዝብን ለሚያፋጁት ጭምር ይሁንላቸው።
  1 Reply
 • Amare Demelash shehh sew muto add lachame swe yme nger yfeg er stu wetate alke wegne babey zemen
 • Bisrat Adnew ዛሬ በአምባገነን መንግስት ጥበቃ መኖር ቢቻልም ማንም ከእግዚአብሔር ፍትህ ማምለጥ አይችልም! ህሊና ቢስ ሰው ነበርክ ግን ሺ አመት አልኖርክም!
 • Mohammed Akmel Ibrahim ይሄ ሰውዬ እስከ ዛሬ በህይወት መኖሩ ይገርማል በውሸት የተነዳ ተጎታች አስመራጭ ነበር አሁን በተራው ተመራጭ ሆኖ ወደ ማይቀረው ጉዞ ነካው ።አይማረው ¡¡¡
 • የጎራዱ ልጅ ነኝ በ1997ምርጫ ላይ ኢህአዴግ አሸንፏል ብሎ ሽንጡን ይዞ ሲከራከር የነበረው ሠው። መሞት አይቀር መቼም ግን ራስን ሆኖ ኖሮ መሞት ትልቅ ክብር ነው።
 • Haile Eyesus Abeje አሁን ምናለበት “አቶ ጃዋር መሃመድ” ከዚህ ዓለም በሞት ተቀሰፉ የሚል ዜና ብንሰማ።
  11 Replies
 • Shewange Abu እድለኛ ነው በሕግ ሳይጠየቅ ቀረ
  በሰማይ ግን በንፁሃን ደም መጠየቁ አይቀርም ።
 • Telaynehe Alemu አቶ ተስፋየን ፈጣሪው መለስ ስለ2012 ምርጫ መረጃ አንዲሠጠው ጠርቶት ይሆናል፡፡አይ የነሡ ፍቅር፡፡ለማንኛውም በ1997,ለምቱ ሠዎች ከመጠየቅ አታመልጥም፡፡ለዚህ እድሜ ያ ሁሉ ውሸት፡፡
  1 Reply
 • ይስማ ንጉስ ይስማ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መወለገድና አሁን ላይ ላለው የዜጎች ህልፈት ፈጣሪ ይጠይቃቸው የምርጫ ኮሮጆወችን በማሰረቅ ሌቦች አንድነግሱ እውነተኛ ሰወች አንገታቸውን እንድደፋ አድርገዋል እና በ1997 የአለቁት የአድስ አበባ ወጣቶች በፈጣሪ ፊት ይፋረዷቸው ፡፡
 • Weldeyohanes W. Weldemedhin ከ1998 ዓመተ ምህረት ጀምሮ
  ለስድስት ዓመታት የምርጫ ቦርድ ዋና ጸሃፊ ሆነው አገልግለዋል። እንዴት ያለው ያገር ባለውለታ አረፈ ባካችሁ ¡¡¡
  3 Replies
 • Girma Gashu ነፍስ ይማር፡ ይኸ ጎበዝ ጀግና አትዮጵያዊ ነበር፡ ወያኔን የሚያክል ዘንዶ ፊት ለፍት ተጋፍጦ ትልቅ የፖለቲካ ኪሳራ ያደረሰበት ጅግና ነው።ሞት ላይቀር ነገር እንዲህ ለሃገር እና ህዝብ ውለታ ሰርቶ ማለፍ ትልቅ እድል ነው።ነፍስ ይማር በድጋሜ ለክቡር አቶ ተስፋየ መሸሻ።
 • Netsanet Tesfaye የህወሓት የምርጫ ኮረጆ ገልባጭ አልልም እግዚአብሔር እንደ ሰራው ስራ ያድርገው ።
 • Bina Best Tesfaye ርካሽ የበሰበሰ ሚዲያ ተቋም ፋና ምድረ ገረድ ቢያንስ ህዝቡ ምን እየተፈፀመበት እንዳለ እንኳን ማሳውቅ የማትችሉ ሆድ አደሮች ቱ
 • Ras Darge ምርጫ ሲያጭበረብር የኖር፤ ነፍስህን ከመለስ ዜናዊ ጎን ያሳርፍልን
 • Yigzaw Maru ከዚህ በፊት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢም ሆነ ፅሃፊ ነበረ እንዴ ዛሬ በእናተ ዜና ሰማሁ ጉድ በል ያገሬ ሰወ፡፡
 • Shitaye Shibru Awaye በሰውኛ ስናስብ እናዝናለን።
  ግን ኢትዮጵያን ከገደሏት አንዱ በመሇኗቸው እንኳን ወደ ተንኮል አባት መለስ ዘናዊ ጋ በሞት ተቀላቀሉ!!!
 • Zelalem Asmare FUCK off FBC……you don’t care about those who lost their lives by the so called qero…’animal herd’.
 • Dessalew Gashaye የየትኛው ምርጫ ቦርድ ጀለሶቼ???
  ግን ነፍስ ይማር
  አጭበርባሪው ቦርድSee More
 • Dawit Kassahun ተው እናንተ ሠወች እስኪ በደንብ አገልግሎ በፈጣሪ የተጠራን ሠው ሞት ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ በባለጊዜወች ሲታረዱ ለዋሉት ሮጠው ላልጠገቡ ወጣቶች፣ህፃናት ሽማግሌወች ዜና ስሩ ከሰው አልተፈጠራችሁም እንዴ እናንተ!!!
 • Ayenew Getahun እስይ ዘጠና ስባት ወያኔ ምርጫ ሳጭበረብር ምሰክር ሁኑ በሀሰት ምሰክሩ የኢትዬጵያን ህዝብ ደም የጠጣ ያሰጠጣ ነበር ለዝህ እድሜው እንኳን ፍግም አለ ተመሰጌን የኔጌታ
 • Shewaferaw Wondimagegnhu እና ታዲያ ሙሾ እናዉርድላቸዉ? ስንቱ ህፃንነና ወጣት በጠራራ ፀሀይ እያለቀ ዘላለሙን ዉሸት ሲቀዳ ለኖረ እንጨነቅ እንዴ መርጠን ለስልጣን የምናበቃዉ ሲኖር ተመለሱ አሁን ሀዘን ላይ ነን።
 • Merhawi Wedi Keshi Mot Mnm Adelem Enot Balemesrat gn Wrdetenash New
 • መንገደኛው ዮሴፍ እኔ ስለሰውየው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ንስሐ ገብቶ ከሆነ ነው ምርጫውን እንዴት እንደቆጠረ ከላይ ያስረዳል

  እናንተ ግን ከዚህ እንኳን የማትማሩ የህዝብ እንባ ጎርፍ ሆኖ የሚበላችሁ ከንቱ ፍጥረቶች ናችሁ እንዲህ ለምድራዊ ኑሮ እንዳሽቃባጣችሁ ትኖራላችሁ እናንተን መድሃኒአለም ይፍረድባችሁ በቤተሰባችሁ ደርሶ እዩት ሐዘን ምን እንደሆነ በልጃችሁ በቤተሰባችሁ ደርሶ ተመልከቱት አገርና ቤተክርስቲያን እንዲህ እየታመሰች እናንተ ትናንት የሕዝብን ድምፅ ስላጭበረበረ ሌባ ትዘግባላችሁ ትንሽ ሰብዓዊ ሞራል የሌላችሁ ርካሾች ናችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

 • Adiye Kedir 97 ላይ የምርጫ ድምፅን ካጭበረበሩት አንዱ ይሄ ነበረ ለህዋሃት አግዞ
  1 Reply
 • Amaerch Aschalew አረ ተገላገለ ቁጭ ብሎ ይህን አሲቀየሚ ግዜ እያየ ተሳቆ ከሚኖር በሰላም መተኛቱ ይሻለ ዋል
 • አቶ አዲስ አበራ እግዚአብሄር መሀሪ ነው። እንደ ስራው ቢሆን አስር ግዜ ቢሞት አይመጥነውም ነበር።
  1 Reply
 • Alemayehu Beri ሠአቱን የጠበቀ ጥሪ ነው ሀገር እንደዚህ ዝብርቅርቋ ወጥቶ ከማየት ሠላማዊ ሞት የተሻለ ነው፡፡
 • Yohannes Asefa ንሸሐ ገብቶ ከሆነ እሰየ 97 የአ/አበባን ወጣቶች ያሰጨፈጨፈ እንደሆነ ለሀገር ግልጥ ነው
 • Wubeshet Tamirat በጣም ትዝ የሚሉኝ በ1997 ምርጫ ወቅት የሚስጡት አስተያየት ነው፣ሞት አይቀር??
 • Lemma Li አሁን ለዚህ ሰው ነፍስ ይማር ይባላል? የሚያስምር ነገር ካለው እዚያው እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው።
 • Beyazen Tegegen ሙተው ቢያልቁ እንደዚህ ሌሎች ባለስልጣኖች ደህና ነበር።
 • AB Love ምርጫው ሀቀኛ መሆኑን አለመሆኑን በል አንዱድም ወደ ገነት ወይም ወደሶኤን ጠብቅ
 • Tulu Ziyad One person is more valuable than 67 innocent people who just got killed?? You didn’t even report that🤦🏼‍♂️what a fked up country
 • Sàmuèl Gem Mulaw ነብስ ይማር ፍርድ የፈጣሪ ነው
  ይህንን የሞት ዜና #የአይ_ኤስና #አልሸባብ ተላለኪው ለ #ጃ_War እንዲሆንልኝ ተመኘሁ/ተመኘን 👏
 • Tihune An Tihune ጃዋርን አይወስድልንም ነበር ነፍስ ይማር
 • Teddy Gd fana denez hunachihuwal ahun eko, atashikabtu
 • Tesfaye Delelegne Take a lesson from…life is too short !!
 • Tesfaye Beka የወንድማችን የተስፋዬ መንገሻን ነብስ በገነት ያኑርልን ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ተስፋዬ ቤካ እና ቤተሠቦቹ
 • Top Fan
  Fre Fre Hiwot ለዚች እድሜአችን ያባላናል የናተንም ሞት ያቅርበው
 • Sahle Hailemichael ምርጫ ቦርድ ከዚህ በፊት አልነበረም ስትሉን ነበር?
  👉ነፍስህን በገነት ትኑር!
 • Nahom Abate ጥቅምት 14፣ 212
 • Tigabu Alelign sorry sir…..
  .with out change simple gooooooo
 • Tatek Ayele ምርጫ 97???
 • Ermi General ነፍሳቸውን ይማር ሴቷ ልጃቸውን አያስቡ እኔ አሳድጋታለሁ if she is above 18
  2 Replies
 • Demis Eshetu እስከዛሬ ነበረ እንደ የህዝብ እንባ እንዴት አቆየው እስከ ዛሬ ድረስ
 • Zerihun Berhanug የዘንድሮን ምርጫ ሳይታዘቡ አረፉ?
  Rip
 • Gech Agegn ከሞተ ቆዬ ቀባሪ ጠፍቶ እንጅ
 • Kidane Badeg ቀድሞ ምርጫ ነበር እንዴ?
 • ቤቢ ክሩቤል ለሀገር ምንም #ሳይሰሩ መሞት ማለት ይህ ነው. ለማንኛውም ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን
 • Abebaw Butako የምርጫ ቦርድ ከሆንክስ ቆይተሀል ከሞትክ እንኳን ሞትክ
 • Ase Man rip
 • Kbede Akele ምናለ ለጀዋር ምሀመድ ቢሆን የዚህ ሰው ሞት
 • Sisay G Weyohannes Yesefere lij. Tesfaye. A.k.A Gchire Mengesha. I am so shocked to here your passing. Your soul may Rest In Peace.😭
 • Top Fan
  Aster Wodajo ውይ የሰፈሬ ሰው ነፍስህን ይማረው

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.