ቀይ መስመር ተጥሷል’ ፡- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኢ.ፕ.ድ)

ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረውና ልናከብረው የሚገባ ቀይ መስመር መጣሱን የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡

ፕሬዚዳንቷ በትዊተር ገፃቸው እንዳሰፈሩት ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል ልናሰምረውና ልናከብረው የሚገባ ቀይ መስመር መጣሱን ገልፀው አገራችንን ካንዣበበባት ክፉ አደጋ ለማዳን ሁላችንም ሚና አለን ያሉ ሲሆን የሚመለከታቸው ሁሉ የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው ጠቁመዋል፡፡

ፕሬዚዳንቷ ሁሉም ”ቀይ መስመር መጣስ የለበትም” እንዲል ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.