ከስር የሚታዩት በማንነታቸው ጥቃት የደረሰባቸውን ዜጎች ማንነት ነው እነ ዐቢይ ወደ ኦሮሞነት የቆየሯቸው!

ከስር የሚታዩት በማንነታቸው ጥቃት የደረሰባቸውን ዜጎች ማንነት ነው እነ ዐቢይ ወደ ኦሮሞነት የቆየሯቸው!  / Getachew Shiferaw

 

ከዚህም መቶ ምናምኑን ኦሮሞ ነው ብለህ ድርቅ በል በሉት! ውሸት አያልቅባቸውም!

ከስር በስም ዝርዝሩ የሚታየው ኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ፣ ዶዶላ በማንነታቸውና በእምነታቸው ተለይተው ጥቃት የደረሰባቸው ንብረት የወደመባቸው ስም ዝርዝር

Petros ashenafi kebede

1 COMMENT

  1. 1) ቤተ ክርስቲያንን የጠመንጃ ማከማቻ ያደረጉ ነፍጠኛ ቀሳውስት፣ ይህን የስም ዝርዝር መፈብረክ አይችሉም ያለው ማነው??
    ገለልተኛ አካል ነገሩን ከሥሩ መርምሮ ሪፖርት ስካላቀረበ ድረስ፣ አሁን በሚታየው ጠቅላላው የሃበሻ ሚዲያ በሙሉ ተፈጸሙ የተባሉትን ድርጊቶች በአንድ ጎኑ ብቻ ከልክ በላይ ከመለጠጥ አልፈው ባንድ ቃል በኦሮሞ ህዝብ ላይ ግልጽ ዘመቻ ከፍተው እያለ ማንኛውም በሃበሾች የሚቀርብ ዘገባ አመነታ የለውም!

    2) የሃበሻ ሚዲያ እና አክቲቪስት ነን ባዮች በኦሮሚያ ስለተፈጠረው ችግር ሳያቋርጡ ለወራት ሲንጫጩ፣ በአምሃራ ክልል ለረጅም ጊዜያት በአናሳ ብሄረሰቦች ላይ ይፈጸሙ ስለነበሩና ስላሉ ጭፍጨፋዎችና የሰብዐዊ መብት ረገጣዎች (የ270 ጉሙዞች ጅምላ ግድያ፣ የቅማንቶች ጀኖሳይድ፣ በከሚሴ ኦሮሞዎች ላይ የሚካሄደውን ጦርነት)፣ በአንድ ራስ የሚያስቡ ይመስል አንድም ትንፍሽ አለማለታቸው፣ ምን ያህል ለዕውነት፣ ለሰው ልጆች እኩልነት እንደቆሙ፣ ብሎም ስለሰላምና አንድነት ምን እንደሚያስቡ በግልጽ እየታየ ነው!
    Your double moral is open for all to see. Your countless inneundoes impress no one!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.