የካፍ ልዑካን የመሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲን ስታድየምን ጎበኙ

  የካፍ የልዑካን ቡድን አባላት ወልድያ የሚገኘውን የመሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲን ስታድየምን ጎበኙ፡፡

ቡድኑ ጉብኝት ያካሄደው ስታድየሙ የካፍን ጨዋታ የሚያስተናግድ መሆኑን እና ስታድየሙ የፊፋ መስፈርቶችን የሚያሟላ መሆኑን ለማረጋገጥ ነው ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሜድሮክ ኢትዮጵያ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አረጋ ይርዳው ተገኝተው ስለስታዲየሙ አብራርተዋል ፡፡ ካፍ የጉብኝቱን የማጠቃለያ አስተያየት ወይም ውሳኔ በቀጣይ የሚያሳውቅ ይሆናል ።

ምንጭ ፡- ወልድያ ከተማ መ/ኮ/ጉ/ ጽ/ቤት

1 COMMENT

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.