ቪዲዮ _ በድሬደዋ በተቀሰቀሰ ግጭት 4 ሰዎች የመሳርያ ጥቃት እንደደረሰባቸዉ የድሬደዋ የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ

ትናንት እሁድ በድሬደዋ በተቀሰቀሰ ግጭት 4 ሰዎች የመሳርያ ጥቃት እንደደረሰባቸዉ የድሬደዋ የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ። የዶይቼ ቬለዉ የድሬደዋ ወኪል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር የሽዋስ መኳንንትን አነጋግርዋል።

ቪዲዮ፤ «DW-ዶይቼ ቬለ» መሳይ ተክሉ

የድሬደዋ ግጭትና ጉዳተኞች

የድሬደዋ ግጭትና ጉዳተኞች ትናንት እሁድ በድሬደዋ በተቀሰቀሰ ግጭት 4 ሰዎች የመሳርያ ጥቃት እንደደረሰባቸዉ የድሬደዋ የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ። የዶይቼ ቬለዉ የድሬደዋ ወኪል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር የሽዋስ መኳንንትን አነጋግርዋል። ቪዲዮ፤ «DW-ዶይቼ ቬለ» መሳይ ተክሉ

Posted by DW Amharic on Monday, November 11, 2019

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.