በሚዋሐደዉ ፓርቲ ቁልፍ የፕሮግራም አቅጣጫዎች ዙሪያ ምክክር ተደረጎ ፀደቀ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬ ውሎው በሚዋሐደዉ ፓርቲ ቁልፍ የፕሮግራም አቅጣጫዎች ዙሪያ ምክክር ተደርጎ መፅደቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው እንደገለፁት ኮሚቴው ከትላንቱ የፓርቲ ውሕደት ወሳኝ ውይይት በመቀጠል ዛሬም በሚዋሐደዉ ፓርቲ ቁልፍ የፕሮግራም አቅጣጫዎች ዙሪያ ተመካክሮ ማጽደቁን አብስረዋል።

አዲሱ ፓርቲ የኢትዮጵያን የፌደራል ሥርዓት እና ዴሞክራሲን ያጠናክራል፤ አካታች ሆኖ ብዝኃነታችንን ያከብራል፤ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኅብረ ብሔራዊነትን ያከበረ አንድነትን መሠረት እንደሚያደርግም ገልፀዋል።

(ኢ.ፕ.ድ)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.