ድሬዳዋ ላይ በጨላ ቀፊራ የሚመራው የድሬዳዋ ቄሮ የሚባለው አደረጃጀት በየሰፈሩ እየሄደ እሳት ይሎክሳል። ድሬዳዋ ላይ ሳተናው የሚባለው የወጣት አደረጃጀት እራሱን ለመከላከል በሚያደርገው ጥረት በሚፈጠሩ ችግሮች
ብዙ ሺ ተከታይ ያለው amir sho የሚባለው ወጣት ፌስብኩን ተጠቅሞ የተፈጠረውን ችግር በተደጋጋሚ በማስጮህ በአማራው ነፍጠኛ የሚደገፈው ሳተናው ድሬዳዋ ላይ እየገደለን ነው እያለ የድረሱልን ጥሪ በኦሮመኛ ለመላ ሐረርጌ የኦሮሞ ወጣቶች እያስተላለፈ በተደጋጋሚ ይጮሀል
በየገጠሩ የሚገኙ የቀበሌ ላይ አመራሮች ሴራውን ባለማወቅ ህዝባችን ድሬዳዋ ላይ እየተጎዳ ነው በሚል ስሜት ቄሮ የሚባለውን የወጣት ቡድን በመኪና እየጫኑ ወደ ከተማ ይልካሉ
ይህ ከፍተኛ እልቂት የሚመጣ ሽብር እንቅስቃሴን ድሬዳዋ ፖሊስ ለማረጋጋት በሚወስደው እርምጃ ላይ ሰው ሲጎዳና ሲሞት ጃዋርን ጨምሮ የተለያዩ ተሰሚነት ያላቸው ሰዎች ድሬዳዋ ፖሊስ ኦሮሞን እየጨረሰ ነው በሚል የተለያየ ግፊት የድሬዳዋ ፖሊስ ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጠራሉ
የድሬዳዋ ከፍተኛ አመራሩን ጨምሮ አሁን ያለው የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነር ድሬዳዋ ፖሊስ ላይ በተለያየ ግምገማ ጫና እየፈጠረ በተለያየ ዘዴ የራስን ብሔር የማሸጋሸግ ስሬ ተጠምደዋል።
ይህ የጃዋር ረጅም መንገድ የንፁሀንን ደም እያፈሰሰ አላማቸውን ለማስፈፀም ከላይ ከጠቀስኳቸው ሰዎች ጋር በመሆን እየሄዱበት ያለው ከፍተኛ ሴራ የተሞላው መንገድ ነው። ናቲ እንደሚታወቀው የድሬዳዋ ፖሊስ ተጠሪነቱ ለፌደራል መንግስት ነው። ፌዴራል መንግስት ይህን ሴራ ያውቅልን ዘንድ ድምፅ እንድትሆነን እንጠይቃለን።
NM