ሲያትሎች አኩርተውኛል !! ቆሜም ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ – ዘመድኩን በቀለ

• በአሜሪካ በመንግሥት ቤት በድጎማ በነፃ እየኖሩ ለጃዋር ግን በሺ የሚቆጠር ዶላር የሚረዱ አስገዳዮችን ለመንግሥት ለመጠቆም ተዘጋጁ።

• በፉድ እስታምፕ ጫት በእስራኤል በኩል አስገብተው እየሸጡ አንተን ሐሺሻም፣ ጫታም ከማድረጋቸውም በላይ ለሜንጫ መግዣ በተዘዋዋሪ መንገድ እንድታዋጣ የሚያደርጉትን ለይተህ እወቅ። ጫት ይቅርብህ ተወው።

#ETHIOPIA | ~ አዎ ጦርነቱ ግልጽ እየሆነ መጥቷል። ጦርነቱም በአራጁ አክራሪ ጽንፈኛው የኦሮሞ እስላምና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶና ሌሎች ክርስቲያኖች መካከል ነው።

•••
ነገር እንዲህ ሲለይ ደስይላል። ጃዋርም ከድብቁ የኦሮሙማ ትግል ወጥቶ እንዲህ በሰላም ወደ ግልፁ የኦሮሙማ ኢስላሙማ ትግልን በይፋ መቀላቀሉ ደስ ይላል። አሁን ከዚህ በኋላ ውጊያው የሚሆነው በጃዋር መሐመድ ቡችሎች በሚታረዱት ክርስቲያኖች ዘመድ፣ ቤተሰብ፣ ወዳጆችና በአራጆቹና በአቢያተ ክርስቲያናት አቃጣዮቹ የእስላሚክ ኦሮምያ ነውጠኞች መካከል ነው። ምንም ብንቀባባው እውነቱ ይሄው ነው። ጭምብሉ ተገፏል።

•••
አንዳንድ እስላሞች ያስቁኛል። ይሄንን ሁሉ እያዩ፣ ይሄ ሁሉ ክርስቲያን ሲታረድ እያዩ፣ እንያ ሁሉ አብያተ ክርስቲያና አላህ ወአክበር እያሉ እየፎከሩ በሚያቃጥሉ ነውጠኛ አክራሪዎች ሲያቃጥሉ እያዩ፣ አራስ ተጨፍጭፋ ስትሞት ዝም ብለው፣ አረጋውያን ሲጨፈጨፉ፣ ከአንድ ቤት 3 ሰው ሲታረድ ሳይተነፍሱ ይቆዩና ልክ ሃጂ ጃዋር መሃመድ መተቸት ሲጀምር እስልምናችንን መንካት ከጀመራችሁማ የጃዋር ደጋፊ ነው የምንሆነው በማለት ሲንበጫበጩ ይታያሉ። ወገኞች በልብህ ጮቤ እየረገጥክ በተፈጸመው ግፍ ሃላል እየጨፈርክ ሰብአዊነት ተሰምቶት ይሄን አረመኔያዊ ድርጊት የሚቃወም ሰው ስታይ እምቡር ትላለህ። አስመሳይ።

•••
አሁን አክራሪ እስልምና ተለማመጥከው፣ አባበልከው፣ አሽካካህለት፣ እሱ ግቡ አንተን ማረድ ነው። አይተውህም። አይራራልህም። ወገብህን ታጥቀህ ተቃወመው። በኢኮኖሚ አታጠንክረው። ክርስቲያን ነጋዴዎች ግሮሰሪ መነገዱን ተዉትና መሠረታዊ የሸቀጣሸቀጥ ሥራ ጀምሩ። ኢኮኖሚውን ተቆጣጠሩ። በገዛ ገንዘብህ አትታረድ።

•••
የአረብ ሀገራት ለምን ይመስልሃል ጃዋር ላይ በግልጽ ኢንቨስት እያደረጉ ያሉት። አሜሪካ ለምን ይመስልሃል በግልጽ ጃዋርን የምታጅበው። ክርስትናን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ለሚደረገው ፕሮጀክት ስለሚጠቅማቸው ነው። ጃዋርን አሁን እንደ ኦሳማ ቢላደን፣ እንደ አይሲስ መሪዎች ይጠቀሙበትና እንደ ኮንዶም አገልግሎቱን ሲጨርስ ራሳቸው ጋርቤጅ ውስጥ ይጨምሩታል። ጠብቅ። ማርክ ማይ ወርድ አለ ኦባማ። ተመልከት አሜሪካንን እንደ ጠላት ይቆጥር የነበረ ወሃቢይ ሁሉ ጃዋር በአሜሪካ ፎሊስ ታጅቦ ሲሄድ ሲያዩት ቪቫ አሜሪካ ይሏታል። አክራሪ ጥቅሙ ይከበር፣ ዓላማው ይሳካለት እንጂ እንኳን ከአሜሪካ ከሰይጣን ከራሱ ጋር፣ ከዲያብሎስ ጭምር ለምን አይሆንም አብሮ ለመሥራት ቅሽሽ አይለውም። አክራሪ ጃዋርን እስራኤል ብትደግፈው የእስራኤል ህጻናትን ገዳይ ቅብጥርሶ የሚለውን ነጠላ ዜማውን ቀጥ ነው የሚያደርገው። ይኸው ነው።

•••
በመጨረሻም። አሁን በአሜሪካን ያላችሁ በተለይ ሚኒሶታና በሲያትል ያላችሁ ኢትዮጵያውያን መንቃታችሁ ጥሩ ነው። ግን ገና ይቀራል። ለጃዋር አዳራሽ እየተከራዩ ያሉት እነማን ናቸው? ደረቅ ጫት ጫት በfood stamps የሚሽጡ አጭበርባሪ ነጋዴዎች አይደሉም ወይ። በገዛ ሱስህ አባትህን ታሳርዳለህ። እነዚህ ነጋዴዎች በምትኖሩባቸው ከተማዎች በመንግሥት ቤት ትቀምጠው እኮ ነው ለጀዋር በሺ የሚቆጠር ዶላር የሚረዱት። ይሄንን ለአሜሪካ መንግሥት አይደለም ብትጠቁሙ ገና እንጠቁማለን ብትሉ ታዩዋቸው ነበር። ልክ ይገቡም ነበር።

•••
በየስብሰባው እነሱን መስላችሁ ግቡ። በተለይ የኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ሲያስፈልግ ጠምጥማችሁ ግቡ። መረጃ ለአሜሪካን መንግሥት ሰብስባችሁ አቅርቡ። ቪድዮ ቅረጹ። ፎቶ አንሱ። የ1200 ዶላር ስልክ ይዛችሁ አትንከርፈፉ። ገራሚ፣ ገራሚ ቴክኖሎጂ ተጠቀሙ። ቅረጹ መረጃ ሰብስቡ። ላይ ለሚመልክተው ክፍልም ጥቆማ አድርጉ።

•••
ለቀጣይ ስብሰባ ይሄን ተጠቀሙ። ቢዝነሳቸውን ምች አስመቱት። ነግሬያችኋለሁ። በገዛ ገንዘብህ ለጫት ብለህ፣ ለሱስህ ብለህ የአባት የእናትህን ማሳረጃ ሜንጫ መግዣ አታዋጣ። በቃ ለማይቀርልህ ፍልሚያ ተዘጋጅ። ጉዳዩ የዘር አይደለም። ጉዳዩ የሃይማኖት ነው። ይሄን ለማወቅ ከፈለክ የታረዱትን ሰዎች ስም ዝርዝር ተመልከት። የጴንጤ ፓስተሮች የታረዱት አዲስ አበባ መግቢያ ወለቴ ሰበታ ነው። ጉዳዩ የአክራሪ እስልምናና የክርስትና ነው። ነጭ ሃቅ ነው። እውነታውም ይሄው ነው። ዋጡት።

•••
አሁን በኮመንት መስጫው ሳጥን ላይ መጥቶ የሚንጫጫውን አትመልከቱት። ሲጀምር ፈሪ ነው። በብዕር ስም ተደብቆ ነው የሚፎክረው። ልክ ክርስቲያኖቹን ሲያርዱ ጭንብል አጥልቀው እንደሚፎክሩት ፌስቡክ ላይም ጭምብል አጥልቆ ነው የሚፎገላው። አክራሪ እስላም ፈሪ ነው። ስለሚፈራ ነው ምስኪኖችን፣ መከላከል የማይችሉትን አጋድሞ እንደበግ የሚያርደው። እናም የፌስ ቡክ ላይ ፈሪ አክራሪ ጽንፈኛ እስላም አትፍሩ።

•••
በእሱ ምክንያት ትክክለኛ እንደ እኛው በአክራሪሪ እስላሞቹ የሚቀጡትን፣ የሚታረዱትን ወንድሞቻችንን ላለማስቀየም ተጠንቀቁ። መቃብር አምላኪዎች፣ ሸሪኮች፣ የመሐመድን መውሊድ አምላኪዎች፣ መቃብር አምላኪዎች፣ ሙናፊቆች ተብለው በአክራሪዎቹ የሚጠሉትን በተለይ የዐማራ ሙስሊሞችን ላለማስቀየም ሞክሩ። እኔ ብሎክ የማደርገው ከርዕሱ ወጥቶ የሌለ ሃይማኖታዊ ቅብጥርጥር የሚጀምረውን ነው። ከፔጄ ላለመውጣት፣ ወሬ እንዳያመልጣቸው ፀባይ አሳምረው ነው በፔጄ የሚቀመጡት። እናም አትፍሯቸው። በሕጋዊ ኘንገድ አትግደሉን፣ አታቃጥሉን ማለትን አትፍሩ።

•••
ሲያትሎች ግን አኩርታችሁኛል። ተቃውሞአችሁን ግን ከወጠጤው ጃዋር ጎን ለጎን ከአደንዛዥ ዕፁና አሁን ከነፈሰበት ከዐቢይ አህመድም ላይ አታንሱ። ዋነኛው አስገዳይ እሱ ነው። መከላከያው የለማ መገርሳ ነው። እናም ወጠጤው ላይ ብቻ አትጩሁ።

•••

ሻሎም ! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
ህዳር 8/2010 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

2 COMMENTS

  1. የምትጽፈው ሁሉ ከቤተክርስቲያን እና ከምዕመናኑ ይልቅ የጦርነቱ መቅረት የሚያሳብህ ይመስላል ።ለምን? ዘመደኩን ያ የማደንቀው ጋዜጠኛ ወይስ ስምህን ሌላ ሰው ተጠቅሞ ?

  2. ለኢትዮጵያ የሙስሊም ብቻ ሳይሆን የክርስቲያን አክራሪም አያስፈልጋትም!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.