በአማራክልል ምስራቅ እስቴ ወረዳ እዝቡ ሰማያዊን ብቻ የመረጠዉ እኛ ምን አድርገናቸዉ ነዉ ለካ እየሳቁ ልባቸዉ ሰማያዊ ነበር

በአማራክልል ምስራቅ እስቴ ወረዳ እዝቡ ሰማያዊን ብቻ የመረጠዉ እኛ ምን አድርገናቸዉ ነዉ ለካ እየሳቁ ልባቸዉ ሰማያዊ ነበር እያሉ ሲገማገሙ አምሽተዉ ከዚያ ወረቀት ቀደዳ ሲጀምሩ አንድታዛቢ እባካችሑ የእዝብን ድምጵ አንቅደድ ሲላቸዉ ኢድ ዉጣ ብለዉ በፖሊስ አስወጥተዉ ቀደደዉን እና ስርቆቱን ቀጠሉ በት ሌላዉ 02 ቀበሌ አበባ ሙሏለም የምትባል የወያኔ አለቅላቂ ከድምጵ መስጫ ቤት እየገባች ሽማግሌ እና የአልተማሩትን እጅ በመያዝ ንብ ላይ እንዲያጠቂሩ ስታስገድ ደ አንድ መራጭ ደርሰይ ለምንድ ነዉ ስትላት አሳይኝ እያሉኝ ብላ ጭራሽ እራሶን ማንን ልት መርጭ ነዉ ስትላት በእጋም ላክ አስወጡልኝ በማለት ጮሐኸች እና እኔ ጥላን ነዉ የምመርጠዉ ብላ በድፍረት ወደእዝቡ ጮኸች እና መርጣ ወጣች በአጠቃላይ እዝቡ ከሰማያዊ ዉጭ ማንንም አልመረጠም ግን የለመደ እጅ ዳቦይልሳል የስረቆት ድግሪ የርቀት ዲፕሉማ አጠቃላይ የስርቆት ስልጠናቸዉ ባይኖር ሰማያዊ ነበር
 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.