የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ምክር ቤት ለሀሉት ቀናት ሲያካሄድ የነበረውን ስብሰባ አጠናቋል

የኢህአዴግ ምክር ቤት የአዲሱን ውህድ ፓርቲ ህገ ደንብ አጸደቀ

ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎው ምክር ቤቱ የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ህገ ደንብ ላይ በጥልቀት ከመከረ በኋላ ማፅደቁን ከግንባሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ትናንት በመጀመሪያ ቀን ውሎው ምክር ቤቱ የፓርቲውን ውህደት እንዲሁም ፓርቲው ወደ ፊት የሚመራበትን ፕሮግራም ማፅደቁ ይታወሳል፡፡

#etv የአብዴፓ ሊቀመንበር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የኢህአዴግ ውህደት አሳታፊና ዴሞክራሲያዊ መሆኑን ገለፁ፡፡

#etv የአብዴፓ ሊቀመንበር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የኢህአዴግ ውህደት አሳታፊና ዴሞክራሲያዊ መሆኑን ገለፁ፡፡

Posted by Ethiopian Broadcasting Corporation on Friday, November 22, 2019

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.