ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀሉ ድርጅቶች የስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር

#etv የብልፅግና ፓርቲ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

#etv የብልፅግና ፓርቲ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

Posted by Ethiopian Broadcasting Corporation on Sunday, December 1, 2019

የኢሕአዴግ ውሕደት ስምምነት የፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ያቀረቡት ማብራሪያ
ብልፅግና ፓርቲ በእውነትና እውቀት ላይ ተመስርቶ ኢትዮጵያን የሚያሻግር አስተማማኝ ድልዲይ ነው-ጠ/ሚ አብይ አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በእውነትና እውቀት ላይ ተመስርቶ ኢትዮጵያን የሚያሻግር አስተማማኝ ድልዲይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፡፡

የብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀሉ ድርጅቶች የስምምነት የፊርማ ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በዚህ ወቅት ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብልፅግና ፓርቲ ልማት እና ዲሞክራሲን ደምሮ የያዘ ፓርቲ ነው ብለዋል፡፡ ፓርቲው ግልፅ ፕሮግራም እና የሚመራት ህገ ደንብ ማዘጋጀቱን ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተናገሩት፡፡

እንዲሁም ፓርቲው ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና የሚያሸጋግር የ10 ዓመት መሪ እቅድ ማዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡

በአላዛር ታደለ

ብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀሉ የኢህአዴግ እህትና አጋር ድርጅቶች በይፋ መቀላቀላቸውን ዛሬ በፊርማቸው ያረጋገጡበት ሰነድ

– ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከኦዴፓ
– አቶ ደመቀ መኮንን ከአዴፓ
– ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል ከደኢህዴን
– አቶ አህመድ ሽዴ ከሶዴፓ
– አቶ ኡመድ ኡጁሉ ከጋህዴን
– አቶ ኦርዲን በድሪ ከሀብሊ
– አቶ ሀድጎ አምሳያ ከቤጉህዴፓ እና
– ኢንጅነር አይሻ አህመድ ከአብዴፓ ፈርመውታል።

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.