ሲያትል ለባለአደራው የቀረበውን ጨረታ ከዲሲ ቀጥሎ ሲያትል ሪከርዱን ሰበረ

ሲያትል ለባለአደራው የቀረበውን ጨረታ የካሊፎርኒያዋ ኦክላንድ ከተማን ሪከርድ በ43ሽህ ዶላር ሰብራ የተጠናቀቀ ሲሆን የባልደራሱ የመጨረሻ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን እስክንድር ደጋግሞ እንዳለው ባል አደራው ሀላፊነቱን እንዲወጣ ዲያስፓራው በዲፕሎማሲ እና በፋይናንስ እገዛውን እንዲቀጥል ጠይቋል። ለተሳኩት ስብሰባዎች ለድጋፋቸው ኢትዮጵያውያንን አመስግኗል።

ሲያትል ለባለአደራው የቀረበውን ጨረታ የካሊፎርኒያዋ ኦክላንድ ከተማን ሪከርድ በ43ሽህ ዶላር ሰብራ የተጠናቀቀ ሲሆን የባልደራሱ የመጨረሻ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን እስክንድር ደጋግሞ እንዳለው ባል አደራው ሀላፊነቱን እንዲወጣ ዲያስፓራው በዲፕሎማሲ እና በፋይናንስ እገዛውን እንዲቀጥል ጠይቋል። ለተሳኩት ስብሰባዎች ለድጋፋቸው ኢትዮጵያውያንን አመስግኗል።የሲያትሉ የኢትዮጵያውያኑን ስሜት በተከታዩ ቪዲዮ ይመልከቱ

Posted by Hiber Radio on Monday, December 16, 2019

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.