”ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል ነገ በአዲስ አበባ የሰላም ኮንፍረንስ ሊካሄድ ነዉ

ኮንፍረንሱን በተመለከተ በሸራተን አዲስ መግለጫ እየተሰጠ ነዉ።

ኮንፍረንሱ ከ5 ሺህ እስከ 6 ሺህ የሚደርሱ ተሳታፊዎችና ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች በተገኙበት በሚሊንየም አደራሽ የሚካሄድ ሲሆን
ተሳታፊዎቹ ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች መሆናቸው ተገልጿል።

በሀይማኖት ከበደ/ ኢ.ፕ.ድ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.