በኦሮሚያ ክልል ፖለቲካ ኩሽና ውስጥ ትልቅ ጦር እየተጋገረ ነው

አማራ ክልል ደሞ በተቃራኒው ወደ ፊት መቶ አመታት አሻግረው የሚመለከቱ እነ ዶ/ር አምባቸውንና ጄ/ል አሳምነው ፅጌን የመሳሰሉ የፖለቲካና የጦር ስትራቴጂስቶች በተንኮለኞችና በሴራ አስነጥቀን ክልሉን ከአፍንጫቸውና ከጎጣቸው አርቀው የማያስቡ የትኩስ እብዶች መሿሿሚያ ሆኗል፡፡
በጦርነት ውስጥ መሆን ብትፈልግም ባትፈልግም ያለነው በጦርነት ውስጥ ነው፡፡ሃገሮች ሁሉ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ከጀርመንና ከፖላንድ ጥሩ ትምህርት ስለወሰዱ በሰላም ጊዜ ለጦርነት ይዘጋጃሉ፡፡

#Gaachana_Oromiyaa!!👉 Oromiyaa of dandeettuu ijaarranneerra.#Kan Laammichoon eegale Shimeen itti fufsiise.#Oromoon hundi kana ilaaluu qaba.

Posted by Shaggar Post on Sunday, December 29, 2019

በሁለተኛው የአለም ጦርነት ጀርመን በቴክኖሎጂ የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎችን ስታዘጋጅ ፖላንድ እንድህ አይነቱን ውርጅብኝ ለመከላከል ራሷን አላዘጋጀችም ነበር፡፡ ጊዜው ሲደርስ የጀርመን ሰራዊት በዘመናዊ የጦር መሳሪያና የጦር ተሽከርካሪ ወደ ፖላንድ እንደ አውሎ ነፋስ ሲምዘገዘግ የፖላንድ ሰራዊት ጀርመኖችን ለመዋጋት ወታደሮችን በፈረስ እና በአህያ ጀርባ ጭነው ያጓጉዙ ነበር፡፡ ፈረሶችና ጠመንጃዎች ግን እጅጉን ከተደራጀወና ከሰለጠነው የጀርመን ሰራዊት ጋር አይወዳደርም ነበር፡፡ የፖላንድ እጣ ፋንታ በጀርመኖች መሰልቀጥ ነበር፡፡ ዛሬ ኦሮሞዎች የጦርነት ሀሊዮት የሆነውን ” በሰላም ጊዜ ለጦርነት ተዘጋጅ፡ በጦርነት ጊዜ ደሞ ለሰላም ተዘጋጅ ” በደንብ እየተገበሩ ነው፡፡ከዛ በሗላ ለ50 አመታት የ ቃዡት ሌላውን ውጦ የአገር ምስረታው ፕላን ቀላል ይሆንላቸዋል፡፡

ቪ መላኩ

1 COMMENT

  1. Comment: lenesahre mot abiy yaben amerarn maseru woyanien lemasdeset, abnn lematfatna yeserawn sieram lemedebeq new. Ahun abiy tekelakay woyanie atqi hunew teselfewal.
    Amara lehlwnaw miyadergewn enqsqasi adp ena odp gedbewtal. Yewoyanie jeliewoch amaran eyasadedu reft nestew entarq eyalu yajajlutal.
    Amara begltm bedbqm mederajetna kemismamut gar metagel alebet.
    Tglachn yalewn srat melewetna ekulent mamtat new. Lekulnet mitagelu hulu wedajochchn nachew.
    Hzbawi amet madreg yichalal gin gon legon hzbawi astedader memesretna ager masqeteln tgl madreg alebn.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.