ታከለ ኡማ በኦሮሚያና በፌደራል ፖሊስ ታጅቦ መገናኛ 24/ ሀዘንተኞች ቤት ቢመጣም ነዋሪዉ በቁጣ በተቃውሞ አሳፍሮታል።

አሁን የደረሰን መረጃ /መገናኛ

ታከለ ኡማ በኦሮሚያና በፌደራል ፖሊስ ታጅቦ መገናኛ 24/ ሀዘንተኞች ቤት ቢመጣም ነዋሪዉ በቁጣ በተቃውሞ አሳፍሮታል።
በህዝብ ቁጣ ምክንያት የተናደዱት ተረኞች ልዩ ስሙ ሰገን በተባለዉ ቦታ ወጣቱን በፖሊስ እየደበደቡ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታከለ ኡማ በአካባቢዉ ነዋሪ ከፍተኛ ተቃዉሞ አስተናግዶል በርካታ ቁጥር ያለዉ ፖሊስ አካባቢው ላይ ፈሷል። የኦሮሚያ ልዩ ሃይል የፌደራል ፖሊስ ህዝቡን እየደበደቡ እንዳለ ታውቋል።

ዛሬ ለሊት መገናኛ 24 በተረኞች የጥይት እሩምታ ለእምነታቸዉ የሞቱ ሰማዕት ወጣቶች ሀዘን ልብ ይሰብራል። ባልደራስ በጠዋቱ ወደ መገናኛ 24/ አካባቢ በማቅናት የችግሩን ፈጣሪዎች ለመታዘብ ችሎ ነበር። ፖሊሶች እንዳንጠጋ ከልክለዋል። እጅግ አሳዛኝ መራር ሀዘን በተረኞች ደርሶብናል። ይህ የግፍ ፅዋ ሞልቶ ፈሷል ገዳዮች ዋጋ ይከፍላሉ። የሞቱትን ወገኖች ነፍሳቸዉን ይማራል። ለቤተሰቦቻቸዉ ጽናትን ይስጥልን!!

Sintayehu Chekol

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.