124ኛው የዓድዋ የድል በዓል በዓድዋ እየተከበረ ነው

የካቲት 23፣ 2012

 124ኛው የዓድዋ የድል በዓል ፕሬዚዳንት ሳህለወቅር በተገኙበት በዓድዋ እየተከበረ ነው።

በበዓሉ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂምና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

የድል በዓሉ የጣሊያን ወራሪ ድል በተደረገበት የዓድዋ ተራሮች ስራ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው።

በዚህ በዓል በስነ ስርዓቱ ላይም አርበኞች ፣ ወጣቶች ፣ ህፃናት እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
እንዲሁም የድል በዓሉን የሚያስታውሱ ሙዚቃዊ ድራማዎች እና ሌሎች ዝግጅቶች እየቀረቡ ይገኛሉ።

በዘመን በየነ /  ኤፍ.ቢ.ሲ

2 COMMENTS

 1. No point in having huge pictures billboards of the PMs in events like this one. Typical EPRDF trademark is putting huge pictures billboards of themselves everytime people gather as if it is North Korea . Meles Zenawi started the bill board of himself now “reformed” Abiy is also wasting public resources on billboards of himself and t shirt of himself . If he got any guys he would show himself in public , hold press conferences with national and I ternational journalists in person , rather than displaying his picture and talking at cameras .

  Abiy is incapable of securing the country and he donot even address converse two way conversations except talking at cameras.. He cannot even secure campuses so it is a disgrace to the Adwa fighters to have his billboard picture put out as it is a disgrace for Badme fighters to consider him as a fellow Badme fighter.

 2. የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችዋ እጅዋን ጠምዝዘው ቅርቃር ውስጥ ለመክተት በሚያደርጉት ርብርብ ወቅት የኣድዋ በኣል በተለይ በወጣቱ ትውልድ ደምቆ ሲከበር ማየት ልብን በሀሴት ይሞላል።
  ባንጻሩ በዚች ወቅት የሚያስተባብረንን ኣጄንዳ ትተው የስግብግብ ኣጄዳቸውን በዚህ ፈታኝ ወቅት ሊተገበሩ የሚፈልጉ የውጭ ሀይሎች ቅጥረኞችን በቃ ልንላቸው ይገባል።
  ኣጼ ምኒሊክ ያያቶቻቸውን ግዛት ለማስመለስ ባደረጉት ጥረት ይሄው በኩራት የምንኖርባትን ሀገር ኣስረክበውን ኣልፈዋል።
  በዚህ በኣድዋ በኣል ድባብ እንደ ኦነግ እና ክፍፍያቹ እኝህን ታላቅ ሰው ማዋረድ ኣንሶኣቸው የቆረቆሩዋትን ከተማ የኛ ናት እያሉ ኣላስፈላጊ ኣለመረጋጋት ለመፍጠር እየሞከሩ ይገኛሉ።
  ኣዲስ ኣበባ የሁላችንም ናት!
  የኦሮሚያ ዋና ከተማ በኣስቸኩዋይ ከኣዲስ ኣባባ ይውጣ!
  ኣላማቸው ግልጽ ነው ፣ ኢዮጵያን ሰሜን ካላው ኣጋራቸው ጋር በመተባበር ማፍረስ ነው ።
  ሀገርን ክብር የሚያዋርዱ፣ባንዲራን የረገጡ፣መገንጠልን የሚለፍፉ በመዲና ከተማ ተቀምጠው ፣ጥበቃ ተደርጎላቸው የሚቀሳቀሱ ከሞት ያላነሰ ፍርድ የሚገባቸው ከሀዲዎች የሚደላቀቁባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት በታሪክ እስከማውቀው።
  እስከመቼ እነኝህ የሀገር ከሀዲዎችን እንታገሳቸው ???
  የኢትዮጵያ ህዝብ መቁረጥ መቻል ኣለበት፣በደም እና በኣጥንት የቆመች ሀገር ላይ መቀለድ ይቁም !!
  ኣዲስ ኣበባ የሁላችንም ናት!
  የኦሮሚያ ዋና ከተማ በኣስቸኩዋይ ከኣዲስ ኣባባ ይውጣ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.