አስገራሚ መረጃ – የጠሚ ዐቢይ አህመድ ብልጽግና ከለሊት ወፍ ፒኮክ ተከላ እስከ ሐውልት ነቀላ የስርዓቱ ድፍረት ሞቆሚያ አጥቷል

አስገራሚ መረጃ
//
አዲስ አበባ የመጠቅለል አባዜ ።

የጠሚ ዐቢይ አህመድ ብልጽግና ከለሊት ወፍ ፒኮክ ተከላ እስከ ሐውልት ነቀላ የስርዓቱ ድፍረት ሞቆሚያ አጥቷል።

የ”አዲስ አበባ ከተማ ልዩ መገለጫ ታሪካዊ ሐውልት ለማፍረስ በአረንጓዴ ልማት የመንገድ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ስም እንደተካተተ ተሰምቷል። በቀድሞ ስሙ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ብሔራዊ ቲያትር መግቢያ አካባቢ በንጉሱ ጊዜ የተተከለ የአዲስ አበባ አርማ ሞሀ እንበሳ ሐውልት ሊፈርስ እንደታቀደ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ቢሮ የወጣ የዲዛይን ምስል አረጋግጠናል።

በአዲስ አበባ ታሪክን አፍርሶ የመተካት አባዜ ሁሉም ሰዉ በትኩረት ሊመለከተው ይገባል።

አዲስ አበባ የህልውና ማሰሪያ ናት

ባልደራስ ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ ይከታተላል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.