“የሳምባ ነቀርሳን ከኢትዮጵያ ማጥፋት ይቻላል” – ዶ/ር ከፍያለው አለነ

ዶ/ር ከፍያለው አለነ – በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪ፤ ሜይ 20 ከብሔራዊ ጤናና ምርምር ጉባኤ እንደምን $645,205 የአውስትራሊያ ዶላርስ ለምርምር ጥናት ፕሮጄክታቸው ማካሔጃ ብርቱውን ውድድሩን አሸንፈው ማግኘት እንደቻሉና የምርምር ትኩረታቸውም የሳምባ ነቀርሳን ከኢትዮጵያና ቻይና የመክሊያ ብልኃት ማፈላለግ እንደሆነ ያስረዳሉ። 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.