የአማራ ክልል እና የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ የድርድር ሂደት ባለመግባባት ተጠናቀቀ

በአማራ ከልል ከተፈጠረው ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር ተያይዞ ሲፈለግ የነበረው እና በቅርቡ በሀገር ሽማግሌዎች እና በሃይማኖት አባቶች ድርድር ባህርዳር የገባው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ በዛሬው ዕለት ለሁለተኛ ግዜ ከክልሉ መንግስተሰ ጋር የተደረገው ውይይት ያለስምምነት ተጠናቋል።

ጉዳዮን በቅርብ ሲከታተል የነበረው አሰናፊ አካሉ የመቶ አለቃ ማስረሻ የድርድር ሂደት በክህደት ተጠናቋል ብሏል።

ምንም እንኳን መንግስት ከአሁን በፊት የነበረውን መደበኛ ድርድር በክህደት ቢያጠናቅቀውም በዛሬው እለት በነበረው መደበኛ ያልሆነ ድርድር በሀገር ሽማግሌዎች፣በሀይማኖት አባቶች እና በመንግስት መካከል የተደረገውን ድርድር አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ በክህደት ተጠናቋል።

ከአሁን በፊት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ሲጠየቁ የቤት ስራውን ለኮሚሽነር አበረ አዳሙ እንደሰጡት ቢገልፁም ኮሚሽነሩ ግን በህግ አግባብ እንጅ በድርድራችን መሰረት አልፈታውም ብሎ ወስኗል። ከአሁን በፊት በነበረው ድርድር ኮሚሽነር አበረ አዳሙ እሱ እንደሚጨርሰው ቃል ቢገባም አሁን ሙሉ በሙሉ ቃሉን አጥፏል።

እንደውም ነገሩን ችላ በማለት ወደ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መስሪያ ቤት ሀላፊ አቶ ገረመው ገ/ፃዲቅ ሄደው እንዲያናግሩት ተነግሯቸው ወደ ቦታው ቢሄዱም ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ግን እኔ እናንተን ማናገር አልፈልግም በማለት አሰናብቷቸዋል።

ፖሊስ ምርመራ ጨርሻለሁ ክስ የሚያስመርት ጉዳይ የለም በሚል ጉዳዩን መዝጋት ቢችሉም ነገሩን በማጓተት ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እየመሩት ነው ሲል ገልፆታል።

አዲስ ሚዲያ

1 COMMENT

 1. Are you people aware that the Abiy government betrayed the people who put him in power, because he didn’t brought the change the people were demanding and Abiy promised ?

  Abiy is no different from TPLF.

  Many actions of the Abiy government of the last 2 years have proven that,

  1. Abiy lied to Ethiopians 2 years ago. He is አስመሳይ ውሸተኛና ተንኮለኛ

  2. Abiy is agent of Arabs & ferenjis

  3. Abiy’s mission is to destroy Ethiopia

  4. Abiy is tribalist & advances an oromo agenda

  So, we have now no alternative than to remove the Abiy government from power ASAP, including by using violent means.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.