በምዕራብ ወለጋ እየተፈፀመ ላለው የንፁሀን እልቂት ተጠያቂው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ወይስ ሽኔ?

ከ2 ሳምንት በፊት በፀጥታ አይሎች ተገሎ መንገድ ላይ አስክሬኑን አገኘውት ካሉት እናት ሀዘን ሳንወጣ ግንቦት 13 2020 ዓ,ም በምዕራብ ወለጋ በእርሻ ላይ የነበረች የአራት ልጆች እህናት በጥይት ተገድላለች ቢቢሲ እንደዘገበው።
በምዕራብ ወለጋ ዞኖች እየጠፋ ላለው የንፁሀን ህይወት ተጠያቂው ሽፍታውና አረመኔው ኦነግ ሽኔ መሆኑ የማያጠያይቅ እውነታ ነው።
ህዝብን እየፈጀ የቀረውን ቤተሰብህን ሳልጨርስልህ ለሚዲያ ቀርበህ የመንግስት አካላት ገደሉብኝ በል ተብለው ይገደዳሉ እንደሚገደዱም በተደጋጋሚ ገልፀዋል።

ይህ አውሬ ብድን እንደ isis ህዝቡ ውስጥ ተቀላቅሎ ህዝብን ጋሻ አድርጎ ነጭ ሽብር ቀይ ሽብር አይነት ጨዋታ እየተጫወተ ያሻውን አማርጦ እየገደለ ጣቱን እናንተ ላይ ይቀስራል እናንተም እውነታውን እያወቃቹ እኛ አይደለንም ከማለት ውጪ ምዕራብ ወለጋ ቄለም አራቱ ዞኖችን ከዚህ አረመኔ አውሬ ሽፍታ የአራት ልጆችን እናትን ለፖለቲካ ጥላቻ ብሎ ከሚገድል አውሬ ነፃ አውጥታችዋል ወይ አይመስለኝም።
መንግስት በአስቸኳይ የንፁሀን ህይወትን ይታደግ!! አለበለዚያ ይህ ሽፋታ ብድን እየገደለ ጣቱን እናንተ ላይ ሲቀስር እናንተም ስታስተባብሉ ህዝብን ፈጅቶ ይጨርሰዋል ፍትህ ለምዕራብ ወለጋ ንፁሀን አሁንም የንፁሀን ደም ይጮሀል!! ህይወቷ ላለፈው እናት እንዲሁም ከሁለት ሳምንት በፊት ተገድሎ ለተገኘው ወንድማችን ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑር!!
እስከመቼ ንፁሀን ይለቁ!!!!

ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ገፅ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.