የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የም/አፍሪካ ቢሮ ኃላፊው አቶ ፍስሃ ተክሌ የስብሃት ነጋ የጎጥ ቡድን መሆኑ ተረጋገጠ

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የም/አፍሪካ ቢሮ ኃላፊው አቶ ፍስሃ ተክሌ የስብሃት ነጋ የጎጥ ቡድን መሆኑና ቀንደኛ የህወሓት አባል መሆኑ #ፈንቅል አረጋግጧል።
አቶ ፍስሃ ተክሌ በህዝብ ትግል ከአራት ኪሎ ቤት መንግስት ተመንጥሮ መቐለ የሸሸው ህወሓት ጋር እየሰራ መሆኑን ጭምር ሙሉ ለሙሉ #ፈንቅል የውስጥ አርበኛ አረጋግጠዋል ።
ከዚህ አይነት ርካሽ በጎጥ ቡድን የተሳሰረ ለኢትዮጵያና ለህዝቦችዋ መልካም ነገር መጠበቅ #ፈንቅል የማይታሰብ መሆኑ #ፈንቅል አስመረንበታል።
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከእነደዚህ አይነት በጎጠኛው ስብሃት ነጋ ቡድን የተጠላለፉ አስመሳይ ቡድኖች ልትጠነቀቅና በአፅንዖት ልትታገላቸውም ይገባል እንላለን።
#ፈንቅል የጎጠኛው ህወሓት ቡድን ገመናዎች ማጋለጣችን ይቀጥላል። እርቃናቸውንም እናወጣቸዋለን።
#ፈንቅል ላንጨርሰው አልጀመርነውም። በድል እንወጣዋለን።
#ፈንቅል_ይዕወት!!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.