ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ሠው የሆኑ ሠውና ኢትዮጵያዊ ብቻ ናቸው!

በቅድሚያ በዚህ ‘በአቤል የወይኗ ልጅ የዩቱብ ገፅ’ ላይ ባገኘሁት ቪዲዮ ላይ የሠፈረውን እራቁቱን የቆመችውን እውነትና ተጨባጭ እውነታ እኔም እጋራለሁ!

በየትኛውም መመዘኛና መርህ የቀረበልን፣ የምንመርጠው ምርጫና የምንወስደው አቋም ከሁለት ክፉዎች (Principle of The Lesser of Two Evils) ብቻ ቢሆን እንኳን መቸም ከወያኔ አንድ ሚሊዮን ጊዜ ጠ/ሚ አቢይን እመርጣለሁ።

አዎ! የምታዩትን እውነታ አያለሁ። አስተውላለሁ። የምትሰሙትን እሰማለሁ። አዳምጣለሁ። ችግርን እንደ ችግር ዘላለም ከማራገብና ሌላ ችግር ከመፍጠር ለችግሩ መፍትሄ መፈለጉን እመርጣለሁ:: የኔ የፓለቲካ ቅደም ተከተል ላይ የመጀመሪያው ተግባር (political priorities) የሐገሬ ኢትዮጵያን ለመበተን ሣይታክቱ ከሚሰሩ የውጭ ወራሪዎችና የሃገር ውስጥ ቅጥረኞቻቸው ማፅዳትና ወደ ዴሞክራሲያዊ ምርጫና መንግስት ማቅናት ብቻ ነው።

ኦነጋውያን “ፀረ-ኦሮሞ” ናቸው ካሉን ሌሎቹ የኦነጋውያን “ተረኝነትን” እየተገበሩ ያሉ “አምባገነን” ናቸው ይሉናል። በኔ እምነትና ግምት ጠ/ሚ አቢይን ሠይፍ መዝዤ ለማውገዝ የምነሣው ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ የገቡትን ቃል ሲያጥፉ ብቻ ነው።

ጠ/ሚ አቢይ አህመድን በተቀናጀ ወያኔያዊ የዲጂታል ሠራዊቱ የቅስቀሳና የፕሮፓጋንዳ (Agitprops) ዘመቻ መሣተፍና መገዝገዝ ወያኔን ዳግም ለማንገስ መጣደፍና የፀረ-ኢትዮጵያ ሐይሎች ጋር ማበር ነው። በማንኛውም መልኩ ግብፅና ሱዳን ጠመንጃቸውን በሐገሬ ላይ ወድረው እያየሁ፣ ከገዳዩ ወያኔ ዲጂታል ሠራዊት ጋር ወድረው ጠ/ሚ አቢይን ከስልጣን በማውረድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሠልፍ ከያዙ አምስተኛ ረድፎች ጋር ተሰልፌ ሐገሬን አልቃረጥም። ይልቅ ከኢትዮጵያዊው ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ጋር በአንድነትና በኢትዮጵያዊነት በመቆም እነዚህን የሐገሬን ጠላቶች መፋለሙን እመርጣለሁ!

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ሠው የሆኑ ሠውና ኢትዮጵያዊ ብቻ ናቸው! 💚ኢ💚ት💛ዮ💛ጵ❤ያ❤ 💚ኢ💚ት💛ዮ💛ጵ❤ያ❤ዊ❤ {{{°°°H@ °°°}}}በቅድሚያ በዚህ 'በአቤል የወይኗ ልጅ የዩቱብ ገፅ' ላይ ባገኘሁት ቪዲዮ ላይ የሠፈረውን እራቁቱን የቆመችውን እውነትና ተጨባጭ እውነታ እኔም እጋራለሁ!በየትኛውም መመዘኛና መርህ የቀረበልን፣ የምንመርጠው ምርጫና የምንወስደው አቋም ከሁለት ክፉዎች (Principle of The Lesser of Two Evils) ብቻ ቢሆን እንኳን መቸም ከወያኔ አንድ ሚሊዮን ጊዜ ጠ/ሚ አቢይን እመርጣለሁ። አዎ! የምታዩትን እውነታ አያለሁ። አስተውላለሁ። የምትሰሙትን እሰማለሁ። አዳምጣለሁ። ችግርን እንደ ችግር ዘላለም ከማራገብና ሌላ ችግር ከመፍጠር ለችግሩ መፍትሄ መፈለጉን እመርጣለሁ:: የኔ የፓለቲካ ቅደም ተከተል ላይ የመጀመሪያው ተግባር (political priorities) የሐገሬ ኢትዮጵያን ለመበተን ሣይታክቱ ከሚሰሩ የውጭ ወራሪዎችና የሃገር ውስጥ ቅጥረኞቻቸው ማፅዳትና ወደ ዴሞክራሲያዊ ምርጫና መንግስት ማቅናት ብቻ ነው። ኦነጋውያን "ፀረ-ኦሮሞ" ናቸው ካሉን ሌሎቹ የኦነጋውያን "ተረኝነትን" እየተገበሩ ያሉ "አምባገነን" ናቸው ይሉናል። በኔ እምነትና ግምት ጠ/ሚ አቢይን ሠይፍ መዝዤ ለማውገዝ የምነሣው ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ የገቡትን ቃል ሲያጥፉ ብቻ ነው። ጠ/ሚ አቢይ አህመድን በተቀናጀ ወያኔያዊ የዲጂታል ሠራዊቱ የቅስቀሳና የፕሮፓጋንዳ (Agitprops) ዘመቻ መሣተፍና መገዝገዝ ወያኔን ዳግም ለማንገስ መጣደፍና የፀረ-ኢትዮጵያ ሐይሎች ጋር ማበር ነው። በማንኛውም መልኩ ግብፅና ሱዳን ጠመንጃቸውን በሐገሬ ላይ ወድረው እያየሁ፣ ከገዳዩ ወያኔ ዲጂታል ሠራዊት ጋር ወድረው ጠ/ሚ አቢይን ከስልጣን በማውረድ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሠልፍ ከያዙ አምስተኛ ረድፎች ጋር ተሰልፌ ሐገሬን አልቃረጥም። ይልቅ ከኢትዮጵያዊው ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ጋር በአንድነትና በኢትዮጵያዊነት በመቆም እነዚህን የሐገሬን ጠላቶች መፋለሙን እመርጣለሁ!ይሄው ነው!THIS IS WHAT IT IS!

Posted by Hailu AT on Monday, June 1, 2020

ይሄው ነው!

1 COMMENT

  1. I rather side with Dr. Teodros Adanhom because he brings tangible results unlike PM Abiy Ahmed who wastes too much valuable times and resources.
    Recently it was announced that the World Health Organization (W.H.O.) and the United Nations Higher Commission for Refugees (UNHCR) had just signed a new deal to join forces.

    The Solidarity Response Fund has already disbursed over one hundred million dollars to many countries including to countries who host refugees and also to countries who host forcibly internally displaced people.

    In the meantime the United Nation’s Security Council (UNSC) is closely monitoring the ever growing trends of forcibly internally displacing acts that are on the rise in Ethiopia hoping to quickly come up with a solution since Ethiopia needs to act fast to solve its forcibly internal displacement problem.

    In the world today nearly 40 million people are forcibly internally displaced and 26 million people are refugees , with UN Seeking $600 Million for the Ethiopian Refugee Efforts alone, this number is expected to rise now after W.H.O. and UNHCR had joined their forces recently in order to reach out to refugees and forcibly internally displaced people too , providing them with a shot at having a clean bill of health with the United Nations foundation , the Swiss Philanthropy Foundation and the Japan Center For International Exchange collecting donations for this endeavor.

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.