ህዝቅኤል ገቢሳ በአማራ ህዝብ ላይ የጄኖሳይድ አዋጅ የክተት ጥሪ

በአሜሪካን ሀገር በሠላምና በምቾት እየኖሩ፥በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ የጄኖሳይድ አዋጅ የክተት ጥሪ እያካሄዱ ከሚገኙ ፋሽስቶች መካከል ህዝ ቅኤል ገቢሳ አንዱ ነው።
ህዝቅኤል ገቢሳ በአሁን ጊዜ አሜሪካን ሀገር በሚገኘው ኬትሪንግ ዩኒቨርሲቲ የሚያስተምር ሲሆን፥ከእሱ ስብዕና ጋር ፈጽሞ በማይገጥም ሁኔታ በ Department of Liberal Studies እያስተማረ ይገኛል።
ንጽሃንን በደሃ ሀገር ውስጥ ለጄኖሳይድ እየቀሰቀሱ እነዚህ ፋሽስቶች በሰላም በሰለጠነው ዓለም እንዲኖሩ መፍቀድ ተገቢ አይደለም። የህግ እርምጃዎችን በሂደት መውሰድ እስከሚጀመር ድረስ የህዝቅኤልን እውነተኛ ማንነት ለሚያስተምርበት ዩኒቨርሲቲ ማሳወቅ፥ እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ድብቅ የወንጀል ማንነት ያለበትን ሰው አቅፎ የያዘ መሆኑን ለዩኒቨርሲቲው ማሳወቅ ተገቢ ነው።
በመሆኑም ከዚህ በታች ባስቀመጥናቸው የኢሜል አድራሻ ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት Don Rockwell፣ ለፕሬዝደንቱ ልዩ ረዳት Betsy Homsher፣ ለፕሬዝደንቱ ኤግዚኪዩቲቭ አሲስታንት Evelyn Yaeger ፣ እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደር Megan Hanson, ፋሽስቱ ህዝቅኤል ጋቢሳ የጄኖሳይድ ቅስቀሳ በማድረግ ህዝብን እያስጨረሰ መሆኑን ሪፖርት አድርጉ። ለምትጽፉት ኢሜል Subject የሚከተለውን ርዕስ ይጠቀሙ፡-
Subject፡- KU’s Professor, Ezekiel Gebissa is a genocide inciter.
1. የፕሬዝደንቱ ኢሜል አድራሻ፦
=> drockwell@kettering.edu
2. የፕሬዝደንቱ ልዩ ረዳት ኢሜል አድረሻ
=> bhomsher@kettering.edu
3. ለፕሬዝደንቱ ኤግዚኪዩቲቭ አሲስታንት ኢሜል አድራሻ
=> eyaeger@kettering.edu
4. የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ኢሜል አድራሻ
=> mhanson@kettering.edu
የእርስዎ በንቃት መሳተፍ፥በጅምላ የሚጨፈጨፉ ግፉዓንን ህይወት ከሞት የመታደግ አቅም አለው!!!
በሠላም በሰለጠነ ሀገር እየኖሩ፥ በደሃ ሃገር የሚኖርን ህዝብ ማስጨፍጨፍ እንዲገታ ተባባሪ ይሁኑ!!!

4 COMMENTS

  1. Great Idea. Let us collect supporting documents like video records from youtube and possible translation link to the mail that will be sent to the university officials. Not only to university officials for the recored this mail need to be send to Homeland security and FBI for the recored. Once we have the mail let all Ethiopians sign the petition and send it to these officials. There will be time to prosecute him with this evidence in the US.

  2. This is a great and nation saving idea.
    Let us sign this petition and send it to the university.
    We have also to appeal to US State Department,
    the Intelligence Bureau, the International Genocide Bureau, Human Rights Organizations.

  3. Supporting evidence has to be gathered and presented to the authorities. This fascist individual is responsible for giving direct instruction to mobs he has organised to target and kill people , destroy property.

  4. I don’t how he became a professor he is stupid and Also he is a criminal. Shame on him the so called professor

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.